Blog Archives

ትግሉ ለነፃነት እንጂ ለቅንጥብጣቢ አይደለም ።

የሀሳብ መንገድ – ኢሳት ትግሉ ለነፃነት እንጂ ለቅንጥብጣቢ አይደለም ። $bp("Brid_14147_1", {"id":"12272", ,"stats":{"wps":1}, "video": {src: "https://www.mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/05/ESAT-Yehasab-Menged-may-18-2018.mp4", name: "ትግሉ ለነፃነት እንጂ ለቅንጥብጣቢ አይደለም ።", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/05/IMG_20180519_101058.jpg"}, "width":"550","height":"309"});  
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአስራ አራት አመቱ ታዳጊ የአበጥር ወርቁ ጉዳይ በአማራ ላይ የሚሰሩ ሴራ ፣ ተንኮልና ደባ አንዱ ማሳያ ነው።

የአስራ አራት አመቱ ታዳጊ የአበጥር ወርቁ ጉዳይ በአማራ ላይ የሚሰሩ ሴራ ፣ ተንኮልና ደባ አንዱ ማሳያ ነው።Minilik Salsawi   ወያኔና ሻእቢያ አማራ ታሪካዊ ጠላታቸው እንደሆነ ከመናገር አልፈው በተግባር አማራን እያሳደዱ እየገደሉ አያፈናቀሉና ኢሰብዓዊ ድርጊት እየፈጸሙበት ይገናል። እንዲሁም በነሱ ድጋፍ የሚተዳደሩና ቀለብ የሚሰፈርላቸው ሚዲያዎች ስለ ኣማራው ጉዳይ አንድም ትንፍሽ ላለማለት ተማምለዋል።   ሆን ተብሎ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በገሃድና በድብቅ እየተደረገበት ነው። ይህ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው። በአማራ ስም ከመነገድና አማራውን ከማስገደል ከማሳሰር ጀምሮ በአማራው ላይ መንግስታዊ ወንጀል ተፈጽሟል። ይህ መንግስታዊ ሽብር በአማራ ላይ ሲፈጸም ከመንግስት ባለስልጣናት ጀምሮ እስከ ተቃዋሚ ነን ባዮች ድረስ የዚሁ ግፍ ተባባሪ ሆነዋል።   በቤንሻንጉል ጉምዝ በ አማራ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ምስክር ነው። አማራው ከመፈናቀል ጀምሮ እስከ መታረድ ሲደርስበት ለመሸፋፈንና አድበስብሶ ለማስቀረት የሚደረገው ሙከራ ነገ ሃገሪቷ ላይ ከባድ አደጋ ያመጣል። የአስራ አራት አመቱ የአበጥር ወርቁ ጉዳይ የዚሁ ሴራ ተንኮልና ደባ አንዱ ማሳያ ነው። #MinilikSalsawi
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መሃል በመሳሪያ የታገዘ ግጭት ተቀስቅሷል።

በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መሃል ግጭት ተቀስቅሷል። ሶሬ በምትባል አከባቢ ሁለቱ ወገኖች በመሳሪያ የታገዘ ግጭት እያደረጉ መሆኑን ከተለያዩ ወገኖች ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። ከ15ሺህ ሰው በላይ ተፈናቅሏል። ከዲላ በኋላ ወደ ሞያሌ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል። የስልክ መስመር ተቋርጧል። ኢሳት
Tagged with: , , , ,
Posted in Ethiopian News