ከኢግል ሂልስ ‘ላጋር ዋን’ ሳይት ቤት የገዙ ደንበኞች ገጠመን ያሉት አነጋጋሪ ክስተት
– “ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ቅድሚያ የከፈልነው ገንዘብ እና ቤቱ ራሱ እንደሚወሰድብን ማስጠንቀቂያ ደርሶናል”
– “አጥብቀን ስንጠይቅ ‘ይህ እኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግላቸው የሚከታተሉት ፕሮጀክት ነው’ የሚል ማስፈራርያ አዘል ማሳሰቢያ ይሰጠናል”
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/fda?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g