በዘንድሮው ማትሪክ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አስመዘገቡ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኦሮምያ ልማት ማህበር /ኦልማ/ ከ40 በላይ የአዳማ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከ600 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ትምህርት ቤቱ አስታወቀ።

የኦልማ አዳማ ቅርንጫፍ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ-መምህር አበበ ዘውዴ ተማሪዎቻቸው ለውጤት እንዲበቁ ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ከ600 በላይ ካመጡት መካከልም የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች ለዚህ ውጤት የበቁበትን ም…