በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው
– የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለግለሰቡ በጋዜጣ ጥሪ ቢያደርግላቸውም ሊገኙ ባለመቻላቸው የቀረበባቸውን ክስ መከላከል አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ከአስራ አምስት ዓመት እስከ ሞት በሚደርስ ሊያስቀጣ በሚችል ወንጀል ጥፋተኛ ሆነዋል ሲል ፍርድ ቤቱ በይኗል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/aa2