ሀኪሞችን በግፍ መግደል ቀጥሏል። ባህር ዳር ከዶክተር አንዷለም ቀጥሎ በአንድ አመት ውስጥ ሁለተኛው ሀኪም ዶ/ር ጸጋሁን ስሜ ተገድሏል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት በርካታ ሀኪሞች ታስረዋል፣ ተንገላተዋል፣ የደህንነት ዋስትና ስላጡ ባህር ዳርን እና አማራ ክልልን ለቀው ወደሌላ አካባቢዎች በተለይም ወደ አዲስ አበባ ፈልሰዋል። …….
ዝርዝሩ እነሆ ……… https://miniliksalsawi.substack.com/p/an-amhara-doctor-killed-by-abiy-ahmeds