መንግስትና በሕውሃት ኃይሎች መካከል በተደጋጋሚ የሚያገረሸው ግጭት እና የውጭ ኃይሎች ፍላጎት በኢትዮጵያ ላይ የሚደቅኑት ስጋት
“እነዚህ የውጭ ሀይሎች የሚፈልጓቸው የራሳቸው ጥቅሞች ብዙውን ጊዜ ከዘላቂ ሰላም ይልቅ ስትራቴጂካዊ የበላይነትን የሚያስቀድሙ በመሆናቸው የጦር መሣሪያ ፍሰቱና የዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻው አለመረጋጋቱ እንዲቀጥል ያደርገዋል”
በኢብራሒም ሃሞ ለመሠረት ሚድያ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/1be