ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ
“አንደኛው ዳኛ የውጭ ምንዛሬ ወንጀልን በተመለከተ በቀጥታ የሚዳኙ ዳኛ ሲሆኑ ብዙዎች ሰዎች ይህን ወንጀል ፈፅመዋል በሚል ከባድ የእስር ቅጣት ሲቀጡ የነበሩ፣ አሁንም የሚቀጡ ናቸው። ሌላኛው ደግ የሽብር ክሶች ዳኛ ሆነው የእነ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጉዳይ ጭምር የሚያዩ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ናቸው”
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://meseretmedia.org/p/3-e94