Blog Archives

የወሎና የሸዋ የተናበበ ጥቃት ……. ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የፋኖ መሪዎች

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ብልጽግናን ከክልሉ ለማስወገድ ተዘጋጅተናል! (ፋኖ) …… ብልጽግና የፈራው መፈንቅለ መንግስትና ባለስልጣኑ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከሀምሌ 1 ጀምሮ ይተገበራል የተባለው አነጋጋሪው የመንግስት ውሳኔ! ከ20 አመት በላይ ያገለገሉ የመንግስት ሰራተኞች ጨምሮ የአስር ሺዎች እጣ ፈንታ ታውቋል

ከሀምሌ 1 ጀምሮ ይተገበራል የተባለው አነጋጋሪው የመንግስት ውሳኔ! ከ20 አመት በላይ ያገለገሉ የመንግስት ሰራተኞች ጨምሮ የአስር ሺዎች እጣ ፈንታ ታውቋል https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/1?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል።

የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። ኢራን በእስራኤል ላይ የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት ስትፈጽም በዋነኛነት ሃይፋ እንዲሁም ቴላቪቭ ኢላማ ተደርገዋል። እስራኤል በበኩሏ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን የሚገኙ ኢላማዎች ላይ ጥቃት እየሰነዘረች መሆኑ ተገልጿል። በቴህራን የነዳጅ ማከማቻ ኢላማ ያደረገ ጥቃት ተደጽሞ ከፍተኛ እሳት በስፍራው መነሳቱ ተዘግቧል። በሌላ በኩል ኢራን በዓለም ትልቁ የጋዝ ማምረቻ በእስራኤል ጥቃት ምክንያት በከፊል ስራ መቆሙን ገልጻለች።
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው

ንግድ ባንኮች እንደገና የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደገጠማቸው ከባንክ ባለሙያዎች መረዳቱን ጠቅሶ ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት የተፈጠረው፣ ባልተመጣጠነ የቁጠባና ብድር ምጣኔ፣ በዋጋ ግሽበት፣ በአስገዳጅ የመንግሥት ሰነዶች ግዥ፣ በመንግሥት ብድር መጨመርና በመዋቅራዊ ችግሮች ምክንያት እንደኾነ ባለሙያዎች መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። የውጭ ምንዛሬና ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከውጭ የሚልኩት ገንዘብ አነስተኛ መኾኑ እንዲኹም የወጪ ንግድ አፈጻጸም መዳከሙ፣ ችግሩን ይበልጥ እንዳባባሰው የባንክ ባለሙያዎች አስረድተዋል ተብሏል። ከአገሪቱ ሕዝብ ውስጥ፣ የባንክ አካውንት ያላቸው ዜጎች ከ31 በመቶ እንደማይበልጡ የዓለም ባንክ መረጃ ያመለክታል።
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ወልድያ ካምፕ ውስጥ ንፁኋን ገድለን ቀብረናል …. ፋኖን የተቀላቀሉት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደሮች ጉዱን ዘረገፉት

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የመደምሰስ ኦፕሬሽኑ ይቀጥላል (ጄኔራሉ) …….. በመንደር ሽማግሌ አንታረቅም

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አፋሕድ ያስበላቸው አርበኞች

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ስርዓቱን እስከወዲያኛው እናፈርሰዋለን

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ኦሕዴድ ብልጽግና ሦስት አቋም ያዘ…….. በቁጥጥር ይውላሉ! ትዕዛዝ ተላለፈ! ሰላዮቹ ተለዩ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖን የከዳው ሰው በፋኖ ተመታ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የፋኖ እና የመከላከያ አመራሮች ግድያ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ምስራቅ በለሳ ላይ አስደማሚ ኦፕሬሽን ተፈፀመ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አርበኛ ደምሴ ይመር የተሰዋበት ከባዱ ትንቅንቅ!………. ከ46 በላይ ጠላት ወድቋል

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከባህርዳር የተሰማው! ህዝቡ አቋሙን አሳወቀ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአማራን የሕልውና ትግል በመክዳት እጁን ለብልፅግና የሰጠው ፀዳሉ ደሴ ከፋኖ ጋር ውጊያ ገጠመ …… በርካታ ጓዶቹ ተገደሉ …… እሱ ለጥቂት አመለጠ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የብአዴን ብልፅግና አመራሮች ድንጋጤ! …… “ባዷችንን ልንቀር ነው” ……

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አቡነ አብርሐም ይህ ዘመን ለእኛ ከባድ ነው አሉ…… የአማራ ጦርነት እና የአረጋ የሰላም ሜዳሊያ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ለምን ፍርድ ቤቱን አትዘጉትም? ( ያሬድ ሀይለማርያም )

በዋስትና ጉዳይ እስከ ሰበር መሄዳችሁ ሳይበቃ የሦስት ፍርድ ቤት ውሳኔን ፖሊስ አላከብርም ካለ ለምን ፍርድ ቤቱን አትዘጉትም? ፖሊስ በተደጋጋሚ የፍርድ ቤቶችን ውሳኔ እጅግ አስነዋሪ በሆነ መንገድ  ሆን ብሎ ሲጥስና በዚህ ደረጃ የፍትህ ሥርዓቱን ሲያዋርድ ማየት ሕግ አስፈጻሚው አካል እራሱ ሕገ ወጥነትን ብቸኛ አፈናን የማጽኛ መንገድ አድርጎ መምረጡን ማሳያ ነው። ይህ ችግር አንዴና ሁለቴ ተፈጽሞ ቢያበቃ ጉዳዩ ፖሊስ ጋር ያለ ችግር እንደሆነ ተደርጎ ይወሰድ ነበር። ይህ አይነቱ ሕገ ወጥነት ሲደጋገምና እንደ ትክክለኛ አሠራር ሲወሰድ ግን ፍትህ ሚንስትሯን ጨምሮ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድረስ ስምምነት ተደርጎበት የሚከናወን ሕገ ወጥነትን ሕጋዊ የማድረግ  የፖለቲካ ውሳኔ ነው። – ጋዜጠኛ ተስፋለም ከመጀመሪያ ፍርድ ቤት አንስቶ ሰበር ድረስ በዋስትና እንዲለቀቅ በየደረጃው ሦስት ፍርድ ቤቶች የሰጡትን ውሳኔ ግለሰቡ ዋስትናውን ካስያዘ በኋላም ፖሊስ አለቅም የሚለው በምን አግባብ ነው? – የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ማይክ መላኩም እንዲሁ ከአመት በላይ አታሰረ በኋላ በቅርቡ 300ሺ ብር ዋስትና ተጠይቆበት ገንዘቡን አስይዞ ከማረሚያ ቤት ሲወጣ በር ላይ ጠብቀው አቃቤ ሕጉና ደህንነቶች አፍነው ሰውረውታል፣ – በሌሎችም በርካታ የፖለቲካ ተከሳሾች ላይ ፍርድ ቤት ዋስትና ከፈቀደ በኋላ ፖሊስ አለቅም እያለ ዜጎች ለእንግልት ይዳረጋሉ። – በሕጉ በዋስትና በሚያስለቅቁ ጉዳዬች ከይግባኝም አልፎ እስከ ሰበር መሄድ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? ቅጥ ያጣ ሥርዓት አልበኝነት ይቁም! ( ያሬድ ሀይለማርያም )
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአሜሪካ አምባሳደር ከፋኖ በጎ ምላሽ ማግኘታቸውን ገለጹ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ የኢትዮጵያ ፌደሬል መንግሥት “በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” በመጠየቅ ግንቦት 15 ቀን በስማቸው የወጣው መልዕክት “በአስተዳደራዊ ስህተት” የተላለፈ መኾኑን ተናግረዋል። አምባሳደሩ፣ እሳቸው ሳያዩትና ሳያጸድቁት የወጣ የመጀመሪያ ረቂቅ መልዕክት መኾኑን ጠቅሰዋል። አምባሳደሩ በዚያ መልዕክታቸው ላቀረቡት የሰላማዊ ውይይት ጥሪ፣ ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትና ከአንዳንድ የፋኖ ታጣቂዎች አወንታዊ ምላሽ ማግኘታቸውንና ኾኖም ቡድኖቹ ዝርዝር ቅድመ ኹኔታዎችን ማቅረባቸውንም ገልጸዋል።
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አገዛዙ አፈንድቶ ፋኖ ነው ለማለት ተዘጋጅቷል ( ፋኖ ማርሸት ፀሃዩ )

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአማራ አርሶ አደሮች ብልፅግናን አስጠነቀቁ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የባህርዳሩ የተቃውሞ ሰልፍና ፋኖ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የጄ/ል አበባው ስንብትና የአቢይ ቀጣይ እቅድ ……. የአማራ አሁናዊ ስጋት እስክንድር ነጋ ወይስ ስብሐት ነጋ?

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የበላይ ጠባቂ አርበኞች መልዕክትና ማስጠንቀቂያ | “ብልጽግና አንገቱን ደፍቷል ፣ የሚነሳብንን ጥያቄ መልሰናል!”

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከባህርዳር የተሰማው አስደንጋጭ ጉዳይ! ፋኖ በፍጥነት ከተሞችን እየተቆጣጠረ ነው! በፋኖ የተሳደደው ጀነራል!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የጎጃም አርሶ አደሮች ተቃውሞ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የቋራ ከባድ ትንቅንቅ! የአርበኛ ሳሙኤል ምላሽ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ኮማንዶ ኃይል ተሠማራ! ….. አዛዡና መገናኛ ሬዲዮ በፋኖ እጅ ገብቷል! …. ጀኔራሉ መግለጫ ሰጠ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የዐቢይ ስድቦችና የባለሃብቶች ጭብጨባ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖ በጠረፍ አካባቢ እየተቀናጀ ነው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የኢትዮጵያ ኢንሳይደር መስራች ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰሩ ታወቀ

(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ካሉ የካበተ ልምድ ካላቸው ጋዜጠኞች አንዱ የሆነው ተስፋለም ወልደየስ ‘ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት’ በሚል ተጠርጥሮ መታሰሩ ታወቀ። የጋዜጠኛውን መታሰር በተመለከተ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር አታሚ ሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጋዜጠኛው የታሰረው ሰኔ 1/2017 ዓ/ም ነበር። ተስፋለም ወልደየስ በአዲስ አበባ ከሚገኘው ግዮን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲቪል በለበሱ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የዋለው ተስፋለም ሌሊቱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኝ የፖሊስ መምሪያ ሕንፃ ውስጥ ወንበር ላይ እንዲያሳልፍ መደረጉን ሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ገልጿል። ተስፋለም የመጀመሪያውን ሌሊት ካሳለፈበት እስጢፋኖስ አካባቢ ከሚገኝ የፖሊስ መምሪያ ትላንት ሰኞ ሰኔ 2 ቀን፤ 2017 ቄራ አካባቢ ወደሚገኝ የፖሊስ መምሪያ ተዘዋውሯል የተባለ ሲሆን ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ ቂርቆስ ምድብ ችሎት ቀርቦ በ15,000 ብር ዋስትና እንዲፈታ ተወስኖ ነበር። “ለዋስትና የተጠየቀው ገንዘብ ከተከፈለ በኋላ ተስፋለም የጠየቀውን መስፈርት የሚያሟላ በመሆኑ ከእስር እንዲለቀቅ በፍርድ ቤቱ ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። ተስፋለም ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት እንደተጠረጠረ ፍርድ ቤቱ ከእስር እንዲፈታ ትዕዛዝ በሰጠበት ደብዳቤ ላይ ሠፍሯል። የተስፋለም የዋስትና መብት እንዲከበር ከተሰጠው ትዕዛዝ በኋላ መርማሪ ፖሊስ በቃል ይግባኝ እንደሚጠይቅ ገልጿል” በማለት መግለጫው አስታውቋል። ይሁንና እስካሁን በይፋ ፍርድ ቤት ይግባኝ አለመጠየቁ ታውቋል። “የተስፋለም ዋስትና እንዲከበር ሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን አስፈላጊውን ክፍያ ፈጽሞ በፍርድ ቤቱ ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የተጻፈው ደብዳቤ በሚመለከታቸው የፖሊስ መኮንን ሳይፈረምበት ቀርቷል። በዚህም ምክንያት ይህ መግለጫ ይፋ እስከሆነበት
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መፈንቅለ መንግሥት ታቅዷል!ከፍተኛ መሣሪያ ተከማችቷል!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በአዲስ አበባ ስታዲየም የተፈጠረው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መከላከያው እርስ በርሱ ውጊያ ጀመረ! …… የህወሃትና ኤርትራ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ …….

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ጠ/ሚ/ሩ ስብሰባ ጠርተዋል! ቅድመ ሁኔታ ተቀምጧል!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ

“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ “እኛ እንደ ቦርድ ይህንን ቀውስ በውይይት ለመፍታት ሃላፊነት፣ ትዕግስት እና እውነተኛ ፈቃደኝነት አሳይተናል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግን በድርጊቱ እና በዝምታው በግልጽ እንዳሳየው የሀገሪቱን የጤና ስርዓትን የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ለመጠበቅ፣ ለማዳመጥ ወይም ለመደራደር ፈቃደኛ አለመሆኑን በግልጽ አሳይቷል። ስለዚህ በመላ አገሪቱ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ይህን ጥሪ እናቀርባለን” https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/bb9?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በአቶ ልደቱ ዝግጅት የዘመነ መገኘት ማንን አስቆጣ? ….. በአ/አበባ የተፈጸመው ግፍ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የዐቢይ ክንድ ሳይሰበር ሰይፋችን አይገባም! ( አርበኛ ዘመነ ካሴ )

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መሽኮርመም የለብንም : ዘመነ ካሴ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የክልል ባለስልጣናቱ በፋኖ ተገደሉ! ….. የአዲስ አበባው መፈንቅለ መንግስት! ….. ምሬና ደሳለኝ በባህርዳር ጫፍ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ዐቢይ በርካታ ጀነራሎችን አባረሩ! ………. የምሬ ወዳጆና ደሳለኝ ጉብኝት

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ! የተቃውሞ ትእይንተ ህዝብ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ! | ታላቅ የተቃውሞ ትእይንተ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአርበኛ ዘመነ ካሴ ንግግር

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አማራ እና ደቡብ ጄኔራሎች ጡረታ ሲወጡ ኦሮሞ ጄኔራሎች የጡረታ ጊዜያቸው ተራዘመ

ኦህዴድ መራሹ የብልፅግና መከላከያ ተቋም ጡረታቸው የደረሱ አመራሮችን ሲለይ የኦሮሞ ተወላጆችን የጡረታ ጊዜ በማራዘም በቅርቡ የቀነሳቸው የአማራ እና የደቡብ ተወላጅ ጄኔራል መኮንኖች ዝርዝር:- 1- ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ሃላፊ የነበረ 2- ሜጄር ጄኔራል አለሙ አየነ የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለሎጅስቲክስ ሀላፊ የነበረ 3- ሜጄር ጄኔራል ታገሰ ሌምባቦ የኮማንዶና አየርወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለሎጅስቲክስ ሀላፊ የነበረ 4- ብርጋዲየር ጄኔራል ማርየ በየነ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ኮር አዛዥ የነበረ 5- ብርጋዴር ጄኔራል ሻምበል በየነ የ31ኛ ክፍለጦር አዛዥ የነበረ 6- ብርጋዴር ጄኔራል ዳዊት ወልደሰንበት በደቡብ ሱዳን ወታደራዊ አታሼ የነበረ 7- ብርጋዴር ጄኔራል አበበ በየነ በመከላከያ ኢንስፔክሽን የአደጋ መከላከያ መምሪያ ሀላፊ የነበረ 8- ብርጋዴር ጄኔራል ካሳ ደምሌ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የኮር አዛዥ የነበረ 9- ብርጋዴር ጄኔራል ሲሳይ ውብለኔ የመከላከያ ኢንስፔክሽን የሴፍቲ መምሪያ ሀላፊ የነበረ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ ከ 30 ዓመታት በላይ ያገለገሉ ናቸው። በከፍተኛ ህመም የሚሰቃዩ ነገርግን ከመከላከያ ተቋም መውጣት የማይፈልጉ እና እንዳይወጡ የተደረጉ የኦሮሞ ተወላጅ አመራሮች እያሉ እነዚህን ብርቱ ሰራተኛ እና በየአውደግንባሮቹ ዘመናቸውን ሁሉ ዋጋ የከፈሉ አመራሮችን አሰናብቷቸዋል። የመከላከያ ተቋም ከጄኔራል አበባው ታደሰ ከጄኔራል ባጫ ደበሌ እና ከሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ጀምሮ በየጊዜው ተሰናብተው የነበሩ አመራርና አባላትን እየጠራ ሚሊተሪ እያለበሰ ቢሆንም አገርና ህዝብ እየተበደለ መሆኑን በየመድረኩ የሚያቀርቡ አመራሮችን ግን ተገቢውን የጄኔራልነት ጥቅማጥቅም ሳያሟላላቸው እያሰናበታቸው ይገኛል። በሌላ በኩል:- በትግራዩ ጦርነት በTDF
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አፈ ሙዝ ብቻ በቂ አይደለም ( አስረስ ማረ )

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የምክክር ኮምሽኔ አረፋ ነው ! (ዐቢይ አሕመድ)

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

“ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ጀምረዋል” ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በአርሲ ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል; ሁለት ሰዎች ቆስለዋል

“ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። ሁለት ሰዎች ቆስለዋል” (የሟች ቤተሰብና ነዋሪ) ========= በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ልዩ ቦታው አንጎዶቼ ሁላ አርቦዬ ከተማ ባለወልድ ቤተክርስቲያን አካባቢ የደብሩን ኃላፊ ካህን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ ሁለት መቁሰላቸውን የሟች ቤተሰብና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናገሩ። የሟች ካህን ቤተሰብ በሰጡን ቃል፣ “ትላንት 11ሰዓት ከአርቦዩ ገበያ ውለው ሲመለሱ እቤት ገባ ብሎ እንደወጣ ነው ከቤቱ አውጥተው ይዘውት ሂደው መኪና መንገድ ዳር የገደሉት” ብለዋል። “ አንደኛውንም በሩ ላይ ነው የገደሉት። አንደኛውንም ከብቶች ሲነዱበት ‘ከብቶቹን ተውሉኝ’ ሲል እዛው ነው የገደሉት። ሦስቱንም እዛው ነው የገደሏቸው ” ሲሉም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። “ሟቹ ካህን ነው። ቀሲስ ተስፋ አለው ይባላል” ያሉ ሲሆን፣ የገዳዮቹን ማንነት በተመለከተ “ ‘ሸኔ ናቸው’ ነው የሚባለው ” ብለዋል። ሟቾቹ ልጆች እንዳሏቸው፣ ካህኑም የአንጎዶቼ ቅዱስ ባለወልድ ቤተክርስቲያን አገልጋይ፣ የሁለት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች አባት እንደነበሩ ተናግረዋል። “ ከሟቾች ባሸገር አቶ ድንቁ ኃይሌ የሚባል የተመታ አለ፤ ሌሎች የት እንደደረሱ ያልታወቁ አሉ” ያሉት የሟች ቤተሰብ፣ “ከ15 ቀናት በፊት አንዲት ሴት ተገድላለች። አምስት ልጆች አግተው ወስደዋል” ሲሉም አስታውሰዋል። አጋቾቹ አምስቱን ታጋቾች ገንዘብ እየተቀበሉ እንደመለሷቸው አስረድተው፣ “ገዳዮቹ ትላንትም ሦስቱን ሰዎች ከገደሏቸው በኋላ መከላከያዎች ገብተው ወዲያው ለቀው ወጡ፤ እነሱ ከወጡ በኋላ ሌሊት ስድስት ሰዓት ተመልሰው ከብትም፣ ገንዘብም ከሰው ላይ ወስደዋል ” ነው ያሉት። አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአካባቢው ነዋሪ በበኩላቸው፣ “ ከአዳማ ወጣ ብሎ አርቦየ
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአፋብኃ መሪ መሆን ያለበት ………… የአቢይ አህመድ የተቀባዠረ ቃለ-መጠይቅ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከነ ፋኖ ሐብቴ ወልዴ ጋር በሰራዊቱ ፊት ልንቀርብ ነው…. ለብልጽግና እጅ የሚሰጡት ተልዕኮ የነበራቸው ናቸው …በሚሊሽያ ኃይል ላይ የመጨረሻው ዘመቻ እንጀምራለን

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖ መሃል ጎንደር ላይ የሰራው ጀብዱ ………….. የህወሃት ጦር ተከዜን ተሻገረ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ክተት የተባለበት የፋኖ ውጊያ………. የብልጽግና ክህደትና የአሜሪካ አቋም

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በባሕር ዳር እና ጎንደር ከባድ ውጊያ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የጎንደሩ ልዩ ኦፕሬሽን

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ወሎን ሙሉ በሙሉ ከእነ እስክንድር ነጋ ቡድን ነፃ አድርገናል። ( አፋብኃ ወሎ ቀጠና )

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የራዳር ሥርዓቱን ከጥቅም ውጭ አድርጊያለሁ ሲል ፋኖ አስታወቀ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የፋኖ አቋም “በትግራይ እና በኤርትራ “

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከተመስገን ጥሩነህ እና ከባለስልጣናቱ አካባቢ ለምትገኙ ማህበረሰባችን የጥንቃቄ መልዕክት

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከብአደኖች ጓዳ የተገኘ አደገኛ ሚስጢር

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ህወሓት በሦስት አቅጣጫ ጦሩን አስጠጋ…… አስቸኳይ መግለጫ ተሰጠ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው ግንቦት 27/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ጎንደር ቀጠና አዲስ የተደራጀው ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር በጎንደር ኮማንዶ በላይ የተሰኘ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን ጀመረ። የዘመቻ ቋራ ቃል ኪዳን አካል የሆነ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን እየተደረገባቸው የሚገኘው … 🔸፩ኛ የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር የጎንደር ብርጌድ፣የቃኘው ብርጌድና የዓፄ ፋሲለደስ ብርጌዶች በጥምረት ጎንደር ከተማ ምስራቃዊ አቅጣጫ ዘልቀው በመግባት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ብርቱ ውጊያ በማድረግ የጠላትን ምሽግ እየሰበሩ እየገሰገሱ ነው። መረጃው እስከደረሰበት ሰዓት ጠላት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በከተማው በጥብቅ ጥበቃ ስር የሚገኘው የአገዛዙ ሹመኛ እየራደ ይገኛል። 🔸፪ኛ በጎንደር ከተማ ደቡባዊ አቅጣጫ የዓፄ ቴዎድሮስ አይሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ብርኃላ የተባለ የጠላት ምሽግን በማፈራረስ በጥልቀት ለመግባት እየተዋጋ የሚገኘው የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የታድሎ ብርሃን አካል ብርጌዶች ናቸው።በዚህ የጎንደር ከተማ አስ/ር ጠዳ ክ/ከተማ እየተደረገ በሚገኘው ተጋድሎ የኦህዴድ ብልፅግና ጨፍጫፊ ታጣቂ በጀግናው ሰራዊታችን ብርቱ ክንድ እየተደቆሰ ይገኛል። 🔸 ፫ኛ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ አዳሩን ማክሰኝት ከተማን ጠላትን ደምስሶ ሰብሮ በመቆጣጠር የወረዳውን ፖ/ጣቢያ በመስበር ከ70 በላይ የግፍ እስረኞችን ማስለቀቅ የቻለው የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና የዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ነው።አሁንም ከተማውን በመቆጣጠር ቀሪ ተልዕኮዎቹን በመፈፀም ላይ የሚገኝ ሲሆን ከጎንደር ከተማ 40 ኪ.ሜ ርቀት የተወሰደ ስኬታማ ኦፕሬሽን ነው።የንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር አሃድም ተሳታፊ ነው። 🔸 ፬ኛ የዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር የመብረቅና የሻለቃ
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ኤኮኖሚ, ፖለቲካ

በጎንደር ትእዛዝ ተላለፈ!…… ህዝቡ ዝግጁ ይሁን!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖ ጎንደር ከተማ ገባ! ተመስገን ጥሩነህና ከበባው! ማክሰኚትና አዲስ ዘመን በፋኖ እጅ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በጎንደር ብርቱ ውጊያ እየተደረገ ነው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የጠፉ የብልፅግና አመራሮች ተያዙ …. ኤርትራ ላይ ዛቻው ቀጥሏል

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖ ግዙፍ ጦር አሰልጥኖ አስመረቀ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በወሎ ግንባር ከፍተኛ የፀጥታ አመራሩ ሕይወቱ አለፈ…. ከ100 በላይ ወታደሮች ተገደሉ…. ምሽጉ ተሰበረ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በቅርቡ የምስራች ይኖራል ! አንድ አማራ ብቻ ይፈጠራል !

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከፋኖ ጋር ጦርነቱ ይቀጥላል ( ጄኔራሉ )……. ;አደጋው የከፋ ይሆናል (አቡነ ማትያስ)

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, አዉሮጳ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ኤኮኖሚ, ፖለቲካ

አፋብኃና አፋህድን አንድ እናደርጋለን! …. የፋኖ መሪው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አቶ ታዬ ደንደአ በድጋሚ ታሰሩ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ፋኖና አማራ በመርዝ ይገላችኋል ፣እኛ ታፍሰን ነው የመጣነው …. ከብርሸለቆ የወጡ ሰልጣኞችና የደምበጫው አንበሳ ሻለቃ ይርሳው መልዕክት

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የባህር ዳር እና የጎንደር ዙሪያ ትንቅንቅ እና የብርሃኑ ጁላ መታመም

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የብልፅግ ና አገዛዝ የትግራይ ተወላጆችን እየረሸነ ነው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ከተማው በተኩስ ተናጠ!ህወሓት እርምጃ እወስዳለሁ አለ!መቅደላ.! ጋይንት.! ሰከላ.! ባሶሊበን.! አምባሰል.!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መከላከያ ለኤርትራ የሰጠው መልስ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መንግስት የሆኑት የቀርጫንሼ ግሩፕ ባለቤት

Posted in Amharic News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አነጋጋሪው ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች ግዥ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ዋና አዛዦቹ ተገደሉ፤ መከላከያ ለቆ ወጣ !

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አልቻሉንም፡ የገባው አይወጣም : ከዋግኽምራ ግምባር!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አብይ አሕመድ ” ለጦርነት ይቁም ! ” ተጠራ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የሜካናይዝዱ ሀይል ስምሪት

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ዐቢይና የለንደን ፖሊስ ፍጥጫ “አናስገባም”

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ጎጃም ብራቃት እንደ ትግራይ ማህበረ ዴጎ” /”ሻእቢያ ታሪካዊ ጠላት ነው” አብን /”ከህወሓት እኛ አንሻላለን” ረዳኢ ሓለፎም

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የድል ዜናዎች

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ወሎ የገባው የአገዛዙ ጦር አለቀ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የደሴ ዙሪያው ሰቆቃ! ፋኖ ………… ዐቢይ ጡረተኛ ጀነራሎችን ጠሩ!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የፋኖ ግዙፍ ስልጠና በጎጃምና ጎንደር

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

መንገድ በአላማጣና በአፋር በኩል ተዘግቷል፤ የዘጋው ፌዴራል ፖሊስ እንደሆነ መረጃ ተገኝቷል

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የጄነራል አበባው ታደሰ ወታደሮች እጅ ከፈንጅ ተያዙ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ኦሮሞ ከቀይ ባህር ጋር በቀጥታ ይገናኛል ፤ የኮበለሉት ወታደሮችና ቀጣዩ ጦርሜዳ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ዕርዳታ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ አለ

የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተረጂዎች የምሠጠውን ዕርዳታ ከእስካኹኑ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ በማለት ሰሞኑን ባሠራጨው መረጃ አስጠንቅቋል። በገንዘብ እጥረት ሳቢያ፣ በሚያዝያ ወር ለተረጂዎች የሠጠው የምግብ ዕርዳታ ከመደበኛው ኮታ 65 በመቶውን ብቻ እንደኾነና በተያዘው ወር ለስደተኞች የሚሠጠው የምግብ ኮታም ከመደበኛው 50 በመቶውን ብቻ እንደኾነም ድርጅቱ ገልጧል። ድርጅቱ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የቀጠሉ ግጭቶች የደኅንነት ስጋት እንደደቀኑበት፣ ለሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያወጣቸውን ወጪዎች እንደጨመሩበትና የምግብ ዕርዳታን ለተረጂዎች ደኅንነቱ በተጠበቀ ኹኔታና በጊዜ እንዳያቀርብ እንቅፋት እንደፈጠሩበትም ጠቅሷል።
Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የፋኖ ኮማንዶዎችና ዘመቻው

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

የለንደን ፋኖ ጀብዱ…….. በለጠ ሞላ የተዋረደበት ምሽት…….ብልጽግናን ያስደነገጠው የአፋብኃ ኮማንዶ

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

አምባሰል ተራሮች.! ዓለም ሳጋ.! መርሳ.! ቆቦ.! ደራ.! …………….. ልዩ ልዩ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ዛሬም ወልቃይትን እንደ ማስፈራሪያ ለምን…? የአማራው አባ ሰረፀ ብርሃን….

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

በወልቃይት የተቋቋመው ግዙፍ የፋኖ ሃይል!

Posted in Amharic News, Ethiopia News, News, VIDEO ቪዲዮ, ኢትዮጵያ, ፖለቲካ

ዘመቻ ቋራ አይሏል….. ምሽጉ ተደርምሷል! ….. ጎንደር ደብረታቦር ዙሪያ፣ ጎጃም፣ ወልድያ!