ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ ( የኤርትራው ፕሬዝደንት ) ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይዘናል

የኤርትራው ፕሬዝደንት የብልፅግና ፓርቲን ‘ርካሽ ውሸት’ በማሰራጨት እና ለጦርነት ዝግጅት በማድረግ ከሰሱ

ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ በማለት የኤርትራው ፕሬዝደንት ሲናገሩ ተደመጡ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣብያ ጋር ረዘም ያለ ቃለ-መጠይቅ አድርገው ነበር። በቃለ-መጠይቃቸው አብዛኛውን ከኢትዮጵያ ጋር እየተካረረ ስለመጣው ግንኙነት እና የግጭት ስጋት አንስተዋል።

“በግልፅ ሲታይ እነዚህ የብልፅግና ፓርቲ አጀንዳዎች ሳይሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝደንት [መሐመድ ቢን ዛይድ] በቀጠናው ወደቦችን አስፋፍቶ የመያዝ አጀንዳ አካል ነው።”  https://shabait.com/2025/07/19/highlights-of-president-isaias-afwerkis-interview-with-local-media-outlets-2/