Blog Archives

ቴዲ አፍሮ በመጭው ቅዳሜ በብሄራዊ ቤተመንግስት ዝግጅቱን ያቀርባል ።

ቴዲ አፍሮ በመጭው ቅዳሜ በብሄራዊ ቤተመንግስት ዝግጅቱን ያቀርባል ። በመጭው ቅዳሜ አዲስ አበባ የሚገቡትን የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል በብሄራዊ ቤተመንግስት በሚዘጋጀው የእራት ዝግጅት ላይ ለተለያዩ አርቲስቶች ጥሪ የቀረበ ሲሆን አርቲስት ቴዲ አፍሮም ከውጭ ሃገር ከሚገኝበት ወደ ሃገርቤት ተጉዞ በብሄራዊ ቤተመንግስት ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ ታውቋል
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News