የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መረጠች።

የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መረጠች። የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሮበርት ፕሬቮስት መሆናቸው ታውቋል።

ቤተ-ክርስቲያኒቱን ሲመሩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሊዎ 14ኛ ተብለው ይጠራሉ።

የ69 ዓመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሮበርት ፕሬቮስት የመጀመሪያው አሜሪካዊ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነዋል።

ለምርጫ የቤተ ክርስቲያኗ ካርዲናሎች ከተሰበስቡብት ቤተ መቅደስ አናት ላይ አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መመረጡን የሚያሳየው ነጭ ጭስ ታይቷል።

በቫቲካን አዲሱን ሊቀ ጳጳስ ለመምረጥ የተሰባሰቡት ካርዲናሎች በምሥጢር ድምጻቸውን መስጠታቸውን ተከትሎ ነው አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መመረጡ ይፋ የተደረገው።የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሮበርት ፕሬቮስት መሆናቸው ታውቋል።

ቤተ-ክርስቲያኒቱን ሲመሩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሊዎ 14ኛ ተብለው ይጠራሉ።

የ69 ዓመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሮበርት ፕሬቮስት የመጀመሪያው አሜሪካዊ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነዋል።

ድምጽ መስጠት ከሚችሉት 133 ካርዲናሎች መካከል የ89ኙን ይሁንታ ያገኙት ሊቀ ጳጳስ በቅዱስ ጴጥሮስ ካቴድራል በረንዳ ላይ ብቅ በማለት ለሕዝብ ይታያሉ።

በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ የተሰባሰቡ የእምነቱ ተከታዮች ነጩን ጭስ ሲመለከቱ ደስታቸውን በጩኸት ገልጸዋል።

ዕድሜያቸው እስከ 80 ዓመት የሚሆን 133 ካርዲናሎች ቀጣዩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ማን ሊሆን እንደሚገባ ከተወያዩ በኋላ ይሆናሉ ያሏቸውን በዛሬው ዕለት መርጠዋል።

ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም. ሕይወታቸው ያለፈው ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስን የተኩት አባት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሮበርት ፕሬቮስት መሆናቸው ታውቋል።

ቤተ-ክርስቲያኒቱን ሲመሩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሊዎ 14ኛ ተብለው ይጠራሉ።

የ69 ዓመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሮበርት ፕሬቮስት የመጀመሪያው አሜሪካዊ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነዋል።

መረጃው የቢቢሲ ነው።