ከ400 አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየው እንግሊዛዊው ባለቅኔ ዊሊያም ሼክስፒር የራስ ቅል ከመቃብሩ ውስጥ ባልታወቁ ዘራፊዎች መሰረቁ በአርኪዎሎጂስቶች ጥናት መረጋገጡን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡እንግሊዛውያን ተመራማሪዎች በስታንፎርድ የቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሚገኘው የዊሊያም ሼክስፒር መቃብር ላይ ባደረጉት የራዳር ፍተሻ፣ የባለቅኔው …
ከ400 አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየው እንግሊዛዊው ባለቅኔ ዊሊያም ሼክስፒር የራስ ቅል ከመቃብሩ ውስጥ ባልታወቁ ዘራፊዎች መሰረቁ በአርኪዎሎጂስቶች ጥናት መረጋገጡን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡እንግሊዛውያን ተመራማሪዎች በስታንፎርድ የቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሚገኘው የዊሊያም ሼክስፒር መቃብር ላይ ባደረጉት የራዳር ፍተሻ፣ የባለቅኔው …
እንደ መግቢያ
አንዳንድ የፍልስፍና መጻህፍት፤ ‹‹እውነት ምንድን ናት?›› በሚለው ጥያቄው ጲላጦስን ያወሱታል፡፡ እነዚህ መጻሕፍት፤ ‹‹መጠየቅ የሚገባውን ወሳኝ የፍልስፍና ጥያቄ አነሳ›› በሚል ስሙን ያነሱታል እንጂ፤ስለ ጲላጦስ ህይወት የሚነግሩን ነገር የላቸውም፡፡ የሮማ ኤምፓየር ታሪክን የሚዳስሱ መፃሕፍት፤ከምሥራቃዊው የሮማ ግዛት እና ከኢየሱስክርስቶስ ጋር አያይዘው …
ጥንታዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ‹‹የሦስት ሺሕ ዓመት›› የሚለው ጎልቶ ይሰማል፡፡ የሥልጣኔው መንደርደሪያ ከአክሱም ዘመን ሲያልፍም የይሓ እና የደአማት ሥርወ መንግሥትም ይጠቀሳሉ፡ከሦስት ሺሕ ዘመን ጋርም የንግሥተ ሳባና የልጇ ቀዳማዊ ምኒልክ ታሪክ ይነሳል፡፡ በምሥራቅ ትግራይ የቀድሞው ዓጋመ አውራጃ ዋና ከተማ ዓዲግራት በሰሜን
…
ጌታዬ!
ላንተ ያለኝ ፍቅር
ላንተ ያለኝ ክብር
ምን ያህል እንደሆን…
ተወው አልነግርህም ብትሆንም ኩራቴ
ምስጢር አርጎት ይቆይ ልጉም አንደበቴ።
ስላንተ ‘ሚያወራ የሚናገር አፌ ሰውን ካበሳጨ
የፍቅሬ ጥግጋት በቃላት ተሰፍሮ በክፉ ካሳጨ
ይቅር አልነግርህም……
እስካልቆረቆረኝ የተፈናጠጥኩት የፍቅርህ ኮርቻ
ዝም………… ብዬ ልውደድህ
…
የኤርትራ ጉዳይ
በዚህ ርዕስ ተጽፎ የቀረበው ታሪክ በሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡
1ኛ. አብዛኛው የኤርትራ ሕዝብ ፣ ከባዕድ አገዛዝ ለመላቀቅና ወደ መሠረት አገሩ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ኢትዮጵያ ወይ ሞት ብሎ በመታገል ምን ያህል መከራና ፈተና እንደተቀበለ
2ኛ. …
ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ እንላለን ፤ እነኩማር በዜማቸው ወፍ ሲያረግፉ ፤ እነ ቫንዳም በጫማ ጥፍያቸው ጥርስ ሲያረግፉ በመመልከት ራሳችን …
ታላቁ ያገር ባለውለታ ጄኔራል መኮንን
በ1927 አመተ ምህረት በበለሳ ወረዳ በሊቦ አውራጃ በጎንደር ክፍለ ሀገር ተወለዱ። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ መድኃኒዓለም ትምህርት ቤት አጠናቀቁ። በ1945 አመተ ምህረት በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ተቀጥረው ለአንድ አመት ያህል የሬድዮ መገናኛ ትህምርታቸውን
…
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ለዚህም ማስረጃው የኢትዮጵያ ታሪክ ትርጓሜን ተመልከቱት የሕወሓት ሰዎች ከጫካ ተስማምተውበት በመጡት ግንዛቤ የኢትዮጵያን ታሪክ መተርጐም ብሎም ለሌሎች ማስተማር ይፈልጋሉ የኦነግ መሪዎችም የሕወሐት አለቆቻቸው ያስተማሯቸውን እና የነገሯቸውን እንደሀይማኖታዊ ቃል ይዘውት ራሳቸውን የታሪክ ሊቅ ብሎም የኢትዮጵያን ታሪክ የ100 …
የዛሬ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ዓመት በ1857 ዓ.ም በዐፄ ቴዎድሮስ ዘመን እንዲህ ሆኖ ነበር፡፡
የመስቀል በዓል በዋለ በሁለተኛው ቀን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ምናልባት በኢትዮጰያ የመጀመርያው የቁንጅና ውድድር በጎንደር ከተማ ተደርጎ ነበር፡፡ ከልደታ ምሥራቅ ለአበራ ጊዮርጊስ ሰሜን ከሆነችው በቀሃ ወንዝ አጠገብ …
የባሕር ኀይላችን(Our Navy)
.
ከገናናው አክሱምና የካሌብ ቀይ ባህራዊ ሞገድ ደማቅ ታሪክ መነሳቱን ለጊዜው ቸል እንበለውና ወደ ትናንቱ እውነት እንመለስ።
.
ለእኔና በእኔ ትውልድ አዙሪት ውጥስ የተፈጠርን በሙሉ አልፎ አልፎም ቢሆን በጆሮዎቻችን “አየር ሃይል” እና “ጦር ሃይል”
…
ህውሓት ባካሄደችው ጠቅላላ ጉባሄ ከመረጠቻቸው 9 ከፍተኛ አመራሮች መካከል ወ/ሮ አዜብ መስፍን ይገኙበታል፡፡ የወ/ሮ አዜብ መስፍን በከፍተኛ አመራር ደረጃ መመራጣቸው ፣በቀጣይ በድርጅቱ ውስጥ የአቶ መለስ …ዜናዊ “ዕራይ” ከሚዲያ ሽፋን እና ከንግግር ድምቀት ባለፈ የባለቤታቸውን “ራእይ” በተግባር ለመፈፀም እና ለማስፈፀም ከፍተኛ…
መከላከያ ሰራዊቱ ጥቃት ወይም ወረራ ለማድረግ ከፍተኛ ሰራዊት እያከማቸባቸዉ በሚገኙት በሰሜኑ አካባቢዎች አለመረጋጋት ነግሰዋል። በትናንትናዉ እለት አንድ ጓድ መሪ 9 የሰራዊት አባላትን ከመመሪያ ዉጭ ይዞ በመንቀሳቀሱ እርሱን ለመከተል ፍለጋ ላይ የነበረ አነስተኛ የጦር ክፍል የኤርትራን ቀጠና አልፎ በመሄዱ ተደምስሷል። ኤርትራም…
ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: #HappyMelesFreeDay #Ethiopia #Meleszenawi #MinilikSalsawi #TPLF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ
…
አገሬ ስንት እዳ አለብሽ!?… ያገለገልኳት አገሬና ህዝቤ የሰጡኝ ምላሽ ይህ ከሆነ …ከነፈር እንዲመጥልኝ… አልሻም.. ሬሳዬ ይቃጠል»= ” ጋሽ ተስፋዬ ለማ።”
አንጋፋና እውቅ የኪነጥበብ ሰው ነው። “ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ”ን ያቋቋመና የመጀመሪያውን የኪነትና ትያትር ቡድን አሜሪካ ይዞ የሄደ፣ “ህዝብ ለህዝብ” ታሪካዊ ስራ …
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡
የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ ከገበያ ዋጋ በታች ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ …
: ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን …
1. ‘ኤር ፎርስ ዋን’ የአውሮፕላን ስም አይደለም #Ethiopia
ኤር ፎርስ ዋን የአንድ አውሮፕላን ብቻ መጠሪያ አይደለም። ማንኛውም ፕሬዚደንቱን እያጓጓዘ ያለ አውሮፕላን ይህ መጠሪያ ስም ይሰጠዋል። ይህ መጠሪያ የሬዲዮ ሞገድ ወይም ጥሪ መለያ ኮድ ሲሆን በዚህ መሰየም ያስፈልገውም በአንድ ቦታ እየበረሩ …
ምንሊክ ሳልሳዊ :- እናት ሃገሬ በናንተ ስም መጠራቷ ለኔ ይሁን ሃገሩን ለሚወድ ሁሉ ትልቅ እፍረት ነው:: ስለ ዲፕሎማሲ እና እንግዳ አቀባበል መማር ያስፈልጋል እንዳይባል አሊያም ትምህርት ቤት እንዳይከፈት ይህ ጉዳይ የተለመደ የፕሮቶኮል ጉዳይ እና በየሚዲያው የሚታይ ነገር ነው:: እንኳን ባለስልጣን …
ቢቢሲ ባወጣው መረጃ መሰረት አንድ የሊቢያ ባለስልጣን ለቢቢሲ እንደገለፁት በሜዲትራኒያን ባህር በህገወጥ መንገድ ሰዎችን ወደ አውሮፓ አዘዋዋሪዎች ከስደተኞች ጋር ታጣቂዎቹን በመቀላቀል ወደ አውሮፓ እንዲገቡ እያደረጉ ነው ታጣቂ ቡድኑ በሰሜን አፍሪካ ጀልባ ባለቤቶች ስራውን እንዲሰሩ በመፍቀድ ከገቢያቸው ደግሞ 50…
ዲ/ን ክንፈ ገብርኤል
ሆሣዕና ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም “አሁን አድን” ማለት ነው። እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ/ከትንሳኤ በፊት ያለው እሑድ “የሆሣዕና እሑድ” በመባል ይታወቃል። በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያናችን የሚዘመረው መዝሙር፣ ማኅሌቱ፣ ቅዳሴው፣ ምንባቡና ማንኛውም አገልግሎት ሁሉ
…
Editor’s note:በቅርቡ ከጄ/ል ጻድቃን ጋር ያደረግነውን ቃለ-መጠይቅ በተከታታይ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በቃለ-መጠይቁ ከተነሱት ርዕሰ-ጉዳዮች በተወሰኑት ላይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ አስተያየታውን ልከውልናል፡፡ዶ/ር አረጋዊ ከህወሓት መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ እስከ1971 በሊቀመንበርነት፣ እስከ1978 ደግሞ በወታደራዊ መሪነት ያገለገሉ ሲሆን፤ የማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) ምሥረታን ተከትሎ ከተደረገው…
ዳንኤል አበራ
1. መቅድም: ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁፉ የተዘጋጀው። የተጻፈ አንብበን ላልኩት የጳውሎስ ኞኞን ምክር
…
Highlights: * “አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ሕዝብ የሚሉ ሁሉ ህወሓትን ይጠሉታል።” * “ከአሜሪካንና ከእሥራኤል ጋር ያጣላን ፕሮግራማችን ነው።” * “ተወልደ የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር፤ ስዬም የመከላከያ ሚኒስትር እያሉ ኤርትራ ነፃነቷን ስታገኝ የአሰብ ጉዳይ ያለቀለት ጉዳይ ነው። ወንበር ፍለጋ ነው እንጂ…