Blog Archives

ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል..

ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል… ወጣቶችን ከየቤቱ እየለቀሙ ይዘው አስፋልት ላይ አንበርክከዋቸዋል። በዚህ የተበሳጨው የቀበሌ 11 ሰው ከአጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው። ህዝቡ በድንጋይ እነርሱ በጥይት። ስራ ቁሟል፣ ታክሲ፣ ባጃጅ አይሰራም፤ በእግርም ለመንቀሳሰቅ አዳጋች ነው…

ወጣቶችን …

Posted in Amharic

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎FreedomDemonstration‬

በኦሮሚያ ክልል በሸዋ ሰንዳፋ ኢንጪኒ ጫንጮ ሆለታ ኮፈሌ ኣወዳይ ኣርሲ ገደብ ኣሳሳ ነገሌ ከተማ በዴራ ኣርሲ በጢዮ በቆቦ በጂማ ኒኡኖ በወለቃ ከለሜ ዳንቢ ዶሎ

Posted in Amharic

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተነሳው አለመግባባት ቅራኔ ፈጥሯል።

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተነሳው አለመግባባት ቅራኔ ፈጥሯል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – mereja.com ከኬንያ የድንበር ኣከባቢና ደቡብ ሱዳን ቅጥረኛ ወታደሮችን ገዝተን ማሰራት እንችላለን ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ያደረግነውን በመከላከያ ውስጥ እንደግመዋለን

Posted in Amharic

የመስቀል ኣደባባዩ ግርግር — ዛሬ በአዲስ አበባ የሕወሓት ፋሺስት ወታደሮች ሰልፈኞችን የደበደቡት በዚህ መልኩ ነበር (Watch ‪‎Video‬)

የመስቀል ኣደባባዩ ግርግር — ዛሬ በአዲስ አበባ የሕወሓት ፋሺስት ወታደሮች ሰልፈኞችን የደበደቡት በዚህ መልኩ ነበር (Watch ‪#‎Video‬)

Minilik Salsawi

Mereja.com's photo.

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መብሰል መከባበር መደማመጥ የምንጀምረው ከየትኛው ጫፍ ይሆን? የምንሄድበት መንገድ ሁሉ ዝግ ነው!! የስድብ እና የፍረጃ ፖለቲካ ይሰለቻል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የማህበራዊ ድረገጽን ለመልካም ነገር ማዋል ከቆመ ቢያንስ 2 አመታት ተቆጥረውታል:: ማህበራዊ ድረገጽ በተለይ(ይብልጡኑ ፌስ ቡክ በተሳዳቢዎች ባልበሰሉ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ባልሰለጠኑ እና ጽፈው የሰጧቸውን በሚለጥፉ ሲልም በስም አጥፊዎች ብሎም በዘላፊ እና በአጨብጫቢ ስሜተኞች ባለሥሥ ብልት አሸማቃቂ …

Posted in Amharic

የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል

Colonel Demeke Zewdu

ትናንት እስከ ምሽቱ አራት ሰአት በተደረገው የተኩስ ልውውጥ በርካታ የህወሃት ታጣቂዎች ተገድለዋል። ጥቃቱን የፈጸሙት የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢዎችን ለመታደግ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጎንደር ከተማ የገቡ ነዋሪዎች ናቸው። በተኩሱ ልውውጥ መሃል ከወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ አቅራቢዎች መካከል አቶ ሲሳይ ታከለ፣ …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪#‎MinilikSalsawi‬

እሪበይ ሀገሬ's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሳንጃ እና ኣከባቢው ከባድ ውጥረት ላይ ነው፤ ዳንሻ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሔደ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሰሜን ኣሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ማህበር (ESFNA) የቶሮንቶ2016 ዝግጅት የመዝጊያ ስነስርዓት (VIDEO)

ESFNA Closing Ceremony Day in Toronto Canada July 2016 .   በሰሜን ኣሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ማህበር (ESFNA) የቶሮንቶ2016 ዝግጅት የመዝጊያ ስነስርዓት (VIDEO)
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=T8pZ2CMARxo]…

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል።

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል።ሰብዓዊነት በፖለቲካ አንድነት ወይም ልዩነት አይለካም።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የነጻነት ታጋይ እና የቁም እስረኛ የሆነው አቶ ሃብታሙ ኣያሌውን በተመለከተ ከሆስፒታል

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!!

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! @Semayawiparty ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬

መንግስት የዜጎችን ደህንነትና ጤንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም በሀገራችን በሕግ ከለላ ስር ያሉ ዜጎች ተገቢውን ሕክምና ባለማግኘታቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡ በእስር …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።

በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።

በአዲስ አበባ አካባቢ በላፍቶ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል።

ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል።

ከሟቾቹ መካከል የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሙሉ ካሕሳይን ጨምሮ የመኪናው አሽከርካሪ እና አብረዋቸው የሚሰሩ የቢሮው …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሁለት የፖሊስ መኮንኖችንና የወረዳ የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ ተገደሉ። ፖሊስ ወደ ሕዝቡ ሲተኩስ ነበር።

የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሁለት የፖሊስ መኮንኖችንና የወረዳ የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ ተገደሉ። ፖሊስ ወደ ሕዝቡ ሲተኩስ ነበር።

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ሕዝቡን ወንጅሎ ከቀየው ለማፈናቀል እና ለማሰር እያደረገ ያለው ሴራ የሰዎች …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሌንጮ ባቲና ጌታቸው ረዳ በአልጀዚራ ላይ ያደረጉት ትንቅንቅ (video)

ሌንጮ ባቲና ጌታቸው ረዳ በአልጀዚራ ላይ ያደረጉት ትንቅንቅ (video)
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=2NSvgxFojds&w=640&h=360]
 …

Posted in Amharic, Ethiopian news

ተደጋጋሚው እብደት ፦ ዜጎች በጨለማ እየኖሩ ኤሌክትሪክ ለጎረቤት ኣገር መሸጥ ያሳፍራል። በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ሕገወጥ ደባ ነው። ‪

#‎Ethiopia‬ ተደጋጋሚው እብደት ፦ ዜጎች በጨለማ እየኖሩ ኤሌክትሪክ ለጎረቤት ኣገር መሸጥ ያሳፍራል። በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ሕገወጥ ደባ ነው። ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዚህ ቀደም የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የወያኔው ኣገዛዝ ለጎረቤት ኬንያ በስድስት ወር ውስጥ የሸጠው መብራት

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎EritreanRefugees‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎demonstration‬ ‪#‎MinilikSalssawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ኣይደለም በወያኔ ኣቀነባባሪነት አና

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።

Minilik Salsawi's photo.

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል።

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን …

Tagged with: ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic, Ethiopian news

ደ/ብርሀን ከተማ ልዪ ስሙ በሬሳ ከሚባለው ወንዝ አሳዛኝ የመኪና አደጋ ደረሰ

በደ/ብርሀን ከተማ ልዪ ስሙ በሬሳ ከሚባለው ወንዝ ውስጥ ጭነት የጫነ አይሱሲ መኪና ከአ.አ ወደ ደሴ በሚወስደው አቅጣጫ ድልድዩን ጥሶ በመግባቱ የ 4 ሰዎች ላይ የከፋ ጉዳትና የ 1ሰው ህይወት ሊያልፍ ችሏል፡፡

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ የጵጵስና መዐረግ ሰጠ

በስደት የሚገኜው የኢትዮጵያ ሲኖድስ በካሊፎርኒያ ግዛት አዲስ ሊቃነ ጳጳሳትን የጵጵስና መዐረግ ሠጠ።

1ኛ. አባ ወልደ ትንሳኤ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ በርናባስ የካሊፎርኒያ ጳጳስ
2ኛ. 
አባ ጽጌ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ጳጳስ
3ኛ. …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡
ከዚህ ቀደም 19 ማረሚያ ቤቶችን ኒዘርላንድ መዝጋቷ ይታወሳል ፡፡ፆመኛ ማረሚያ ቤት የፈጠረችው ኒዘርላንድ ታድያ ማረሚያ ቤቶቿን ለኪራይ እየተጠየቀች ነው፡፡በተለይም ጎረቤቷ ቤልጂየም እስር ቤት እንድታከራያት ደጅ እየፀናቻት ነው፡፡ኒዘርላንድ ዜጎቿ የደረሱበት የጎነ ማህበራዊ የአስተሳሰብ ልዕልና …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ።

ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ ተፈረደባቸዉ
የፍርድ ሒደቶቹ በሙሉ ይግባኝ ሊባሉ ይችላሉ። በ ስር ሺዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም ወንድማማቾች አባላት እስር ላይ ናቸዉ።የወደፊት እጣ ፈንታቸዉ አልታወቀም።
ቢቢኤን ሰኔ 12/2008
ከሰላሳ አመት አምባገነናዊ አገዛዝ በኋላ በዲሞክራሲ የተመረጡት የመጀመሪያዉ የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ። ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// Girma Bekele

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// (በተለይ ለአዲስ አድማስ ከተሰጠው ቃለምልልስ) Girma Bekele

የእኔ ድምዳሜ—ጆቤ እነ ሪፖርተርና አዲስ አድማስ ሊሰብኩን እንደሚሞክሩት፣ እርሳቸውም ሊያሳምኑን እንደሚታትሩት ቅንጣት የፖለቲካ አመለካከትም ሆነ የአቋም ለውጥ አላደረጉም፤ የጽሁፎቹ ዓላማ ህወኃት/ኢህአዴግ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በህዝብ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 19 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=m4it82ay32A]…

Tagged with:
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Jobe‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጆቤ በአሁኑ ወቅት ይዘውት እየተራመዱት የሚገኘው አስተሳሰብ ሕወሓትም በማዘናጊያ አጀንዳነት እያራገባቸው

Tagged with:
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news