Blog Archives

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎EritreanRefugees‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎demonstration‬ ‪#‎MinilikSalssawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ኣይደለም በወያኔ ኣቀነባባሪነት አና

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው

(ሎንግ ቢች – ካሊፎርኒያ)
[email protected]

ሁለት ራዲዮ ጣቢያዎች አሉ። ከዲሲ የሚተላለፉ። የግንቦት ሰባት አመራር የሆኑትን አቶ ንአመን ዘለቀን አቅርበው አወያይተው ነበር። የነጻነት ራዲዮና የአቶ አበበ በለው አዲስ ድምጽ ራዲዮ። በሁለቱ ራዲዮዎች መካከል …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ እና ሻእቢያ ቤተሰባዊ ቁርኝት ፡ የኣይቶ ኢሳያስ ኣፈወርቂ የዘር ግንድ ( Family Chart )

የወያኔ እና ሻእቢያ ቤተሰባዊ ቁርኝት ፡ የኣይቶ ኢሳያስ ኣፈወርቂ የዘር ግንድ ( Family Chart )

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኤርትራ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት 95% አጋሜዎች ናቸው። አቶ ኢሳያስ አፎርቂም አጋሜ ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ)

ከአስመራ ተነስተው የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት እንታገላለን የሚሉት ማን ቤት ውስጥ ሆኖው ትግሉን እያካሄዱት እንደሆነ አሁም ኣልገባቸውም። ትግርኛ ተናጋሪው የኤርትራን ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ አጋሜ እና የአስመራ ህዝብ በማለት ለይተውታል። አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ግን ድ ድብና ነው። በተቻለኝ መጠን ማን

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው።

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ)

ከአስመራ ተነስተህ የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ አወጣለሁኝ ብለህ የምታስብ ካለህ አሁንም ሞኝ ነህ። ከደደቢት እና ከሳህል በረሃ ጀምረው አብረው አድገው አስመራ ቤተመንግስት እና አዲስ አበባ ቤተመንግስት

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በቃ በአገራችን ዕድገት የከፋው የኤርትራው መሪ ተመቅኝቶ ነው ውጊያ የጀመረው፡- የክቡር ሚኒስትሩ ወታደራዊ ምስጢር

[የክቡር ሚኒስትሩ ሹፌር በጠዋት ከቤታቸው ሊወስዳቸው መጣ]

  • እንቅልፍ አልተኙም እንዴ ክቡር ሚኒስትር?
  • ምን እንቅልፍ አለ?
  • ለምን አልተኙም?
  • ግጥሚያውን ሳይ ነዋ፡፡
  • አሸነፍን ተሸነፍን?
  • እኛ እኮ የለንበትም፡፡
  • ከተፋላሚዎቹ አንደኞቹ እኛ አይደለን እንዴ?
  • ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ አውሮፓዊ የሆነው?
  • ስለምን እያወሩ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስታት “ብዙ ገድለናል” እያሉ ነው

“የኢሳያስን መንግስት ማስወገድ ያስፈልጋል”
የቀድሞ የአየር ሃይል አዛዥ ሜ.ጀ አበበ

የኢትዮጵያ መንግስት
• በከባድ ውጊያ፣ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሻለሁ
• ትንኮሳ እንዳይፈጽም ትምህርት ሰጥተነዋል
• ካለረፈ ግን፣ በተመጣጣኝ እርምጃ እንቀጣዋለን
የኤርትራ መንግስት
• ሁለት መቶ ወታደሮችን ገድያለሁ፤ አቁስያለሁ
• የአሜሪካ መንግስት

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኬኒያ የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደሮች ተፋጠጡ።

በኬኒያ የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደሮች ተፋጠጡ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Ee67BOv_5hg]…

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ ? ( በሳቅ )
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Tsoronafront‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተመጣጣኝ ዕርምጃ ፣ የአጸፋ እርምጃ ፣ ቀጣይ እርምጃ ፣ ተመጣጣኝና አስተማሪ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ

Eritrean Armed Force Entered Ethiopia

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኤርትራ ውስጥ የሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን

በቅርቡ ለኤርትራ አዋሳኝ ከሆነ ነው ከትግራይ ክልል በተለይ ፅርዓያ ግርማይ ተብሎ ከሚታወቀው አካባቢ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ተጠልፈው ተወስደው ነበር፡፡

በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ካፍታ ሁመራ ወረዳ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከንጋቱ 12 ሰዓት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ምነው ይህን ቱባ ዜና ዝም አሉ::ሕዝብ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተሰላችቷል::

አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ምነው ይህን ቱባ ዜና ዝም አሉ::ሕዝብ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተሰላችቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLFHoax‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ የገባበትን አጣብቂኝ እና የሕዝብ ተቃውሞ መወጣት ሲያቅተው አቅጣጫ ማስቀየሪያ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔው አገዛዝ ሻእቢያ አፍኖብኛል ያለችውን 85 ማእድን ፈላላጊዎች እንዲለቅላት ሱዳንን አማላጅ ላከ::

የወያኔው አገዛዝ ሻእቢያ አፍኖብኛል ያለችውን 85 ማእድን ፈላላጊዎች እንዲለቅላት ሱዳንን አማላጅ ላከ::

ለጦርነት አይደለም ለፕሮፓጋንዳ ዝግጁ ያልሆነ የማይተማመንበት ሰራዊት ያለው የወያኔው መንግስት ባለፈው ሳምንት ታፍነዋል የተባሉትን 85 የማእድን ቆፋሪ ኢትዮጵያውያንን ሻእቢያ እንዲለቅለት በሱዳን በኩል የተማጽኖ ሽምግልና መላኩ የታወቀ ሲሆን እስካሁን …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ።

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Amdom Gebreslasie

በባህላዊ መንገድ ወርቅ በመፈለግ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ወጣቶች የሚበዙባቸው 85 የትዮጵያውያን
ከኤርትራ ድንበር ተሻግረው በመጡ ታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ መወሰዳቸው ያከባቢው ኑዋሪዎች ገልፀዋል።

ዓፈናው ያጋጠመው በትግራይ በምዕራባዊ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….??? Kidane Amene

አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….???Kidane Amene

==============================

Kidane Amene's photo.

ሰሞኑን RED SEA AFAR DEMOCRATIC ORGANIZATION የተባለ ፀረ ሸዓብያ ድርጅት በሸዓብያ ስላላ አባላት ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱን እየሰማን ነው፡፡ በኔ በኩል ይበል የሚያሰኝ እርምጃ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም ታሪካዊው የባህር በራችን ለማስመለስ ከፀሓይ በታች

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ነአምን ወጣ ገብረመድህን ገባ የወያኔ ካድሬዎች የሳምንቱ ትልቅ ግኝት

እኔ ወያኔ በማንኛውም የትግል ዘዴ ከስልጣን ቢወገድ ደስታዬ ነው! የግንቦት-7ቱ ኤርትራ ገብተው የመታገል ኣማራጩና ኣካሄዱ ግን ሊዋጥልኝ ኣልቻለም! ደምህትን‬ ኣይተው ከሆነ የሞላ ኣስገዶም ‪‎ደምሒት‬ ከሁኔታዎች ጋር አቋሙ እያቀያየረ ይምጣ እንጂ የወያኔዎች ድብቅ ዓላማ አንግቦ ነው ወደ ጫካ የወጣው!…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች በሊቢያ ከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ሲል የመንግስታቱ ማህበር ገለጸ::

ወደ አውሮፓ ተሻግረው ለተሻለ ኑሮ በሚል ተስፋ ሰንቀው በሊቢያ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ በከፍተኛ ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ያለው የመንግስታቱ ማህበር ሕገወጥ የሰው ደላሎች ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙባቸው መሆኑን በአመታዊ ሪፖርቱ አስቀምጧል:: ሪፖርቱ እንዳለው ስደተኞች ጥገኝነት ፈላጊዎች …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ::

በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ::

በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር አንድሬስ ሜላን እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሳኡድ አረቢያን ደቡብ አፍሪካን እና አውሮፓን አጥለቅልቀውታል::አውሮፓ ውስጥ በተደረገ ማጣራት ከ30 እስከ 40 ፐርሰንት የሚሆኑት በኤርትራዊነት ስም …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የአፍሪካ ቀንድን ሥጋት ላይ ሊጥል ይችላል የተባለው የኤርትራ አዲሱ እንቅስቃሴ

ሙሐመድ ቦአዚዝ የተባለ የቱኒዚያ ወጣት በአደባባይ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አመፅ የዓረብ አገሮችን እንደ ሰደድ እሳት ነበር ያዳረሳቸው፡፡ ሊቢያና ግብፅ የእሳቱ ቀዳሚ ቀማሾች ይሁኑ እንጂ፣ ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ የተለያዩ የዓረብ መንግሥታት ተነቃንቀው ነበር፡፡

በወቅቱ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሰሜን አፍሪካ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሻቢያዎች ለምን ታገሉ? ከለማ ኃይሌ

ሻቢያዎች በረሃ ሲወጡ ይዘዉት የወጡት የተሻልን ነን የሚል ስሜት፤ በአፍሪካ ትልቁ ጦር የደመሰስን ነን የሚል ጉራ ተደምሮ የፈጠረባቸው ስካር ገና አልበረደም። ራሳቸውን የእስራኤል ተምሳሌት አድርገው የቀረጹ ሰዎች አሁን የጅቡቲ እኩያ ምድባቸውን አእምሮአቸው ሊቀበለው አይችልም::

http://www.ethiomedia.com/aa2nov15/shabiyawoch_lemin_tagelu.pdf

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

71 የኤርትራ መንግስት “የቀይ ባህር ኮርፖሬሽን” ትራከሮች :- በአቶ ስየና በአቶ መለስ ጥልና መቃቃር ትልቁ መነሻ

1989 ዐም ነው የኤርትራ መንግስት “የቀይ ባህር ኮርፖሬሽን” የሚባል ግዙፍ የንግድ ድርጅተ አቋቁሞ እየሰራ የነበረበት ጊዜ ነው:: በርካሽ ዋጋ ከኢትዮጵያ የተለያዩ የግብርና ምርቶች እየገዛ ለዐለም የሚያቀርብበትና በአጭር ጊዜ በርካታ መቶ ሚልዮኖችን ማንቀሳቀስ የቻለበት ጊዜ ነበር፡፡

ከዚያ አንድ ዐመት ቀደም ብሎ

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ! (ዋዜማ ራዲዮ)

President-Isaias-Afwerki

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ ነው። ያለፉትን በርካታ አመታት በውጪ ሀገር እየተመላለሱ ህክምና አድርገዋል። እንዳውም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኤርትራ የተጣለባት ፍትሐዊ ያልሆነ ማዕቀብ እንዲነሳላት ተማፀነች ::

የፀጥታው ምክር ቤት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 2009 በኤርትራ መንግሥት ላይ ከጣለው የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማለትም የፖለቲካ መሪዎችና ወታደራዊ አመራሮች ሀብት እንዳይንቀሳቀስ፣ እንዲሁም በእነዚህ አመራሮች ላይ ከጉዞ ማዕቀብ ውጪ ተጨማሪ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በዲሴምበር 2011 ላይ ጥሏል፡፡ ይህ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ግፊት በኢጋድ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

ወያኔ የሻዕቢያ ጉዳይ ፈጻሚና ተላላኪ ነው – ተጠያቂነት ይኑር በአገር አይቀለድ፡፡ – ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ቁስለት ነው

የእስካሁኑ ሳያንስ አሁንም ይጨፈርብን? – (ከኢትዮጵያ ልጅ)

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) የኤርትራ ቴሌቪዥን ሆነ እንዴ? ያስባለኝን ጥያቄ እንዳነሳ ያደረገኝ በነሐሴ መጨረሻና በጳጉሜን ወራት በተለያዩ ቀናት ደጋግሞ የኤርትራ ስደተኞች በስደት በሰፈሩበት ቦታ

ላይ የነፃነት ትግል የጀመሩበትን 54ኛ ዓመት በዓል በኢትዮጵያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news