ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ By Amdom Gebresilasie

===========
በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።
የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም?
እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር።
…
ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ By Amdom Gebresilasie
===========
በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።
የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም?
እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር።
…
“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት
“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው።
የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ
…
ከዛሬ 14 / 07 / 2008 ዓ/ም ረፋድ የጀመረው የባለ ባጃጆች ኣድማ “እንደ ሚኒባስ ታክሲዎች ታፔላ ኣበጅታቹና በስምሪት ብቻ መስራት ኣለባቹ” የሚል ኣዲስ ኣሰራር በመቃወም የተመታ ኣድማ ነው።
ዛሬ እሮብ መቐለ ከተማ ባጃጆች ምንም ዓይነት እንቅሴቃሴ ኣይታይባቸውም።
ከሁለት ሺ ኣምስት …
ዓረና_መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ።
ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል።
ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ
…
ረሃብ ሂወት እየቀጠፈ ነው:: Amdom Gebreslasie/ArenaTigrayParty ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ የተጠቁ ወረዳዎች ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው።
ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ
…
የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ
====================================
ዓረና ትግራይ በ2005 ዓ/ም ምርጫ ቦርድ በተገኘበት ጉባኤ አካሂዶ ለምርጫ ቦርድ ሰነዶችን ቢያቀርብም እስካሁን ሰነዶቹ እውቅና እንዳላገኙ በተዳጋጋሚ ደብዳቤዎች እየላከ በተደጋጋሚ ዓረናም በደብዳቤ መልስ ቢሰጠውም ከግዜ ወደ ግዜ ጥያቄዎቹ እየቀያየረ ፍላጎቱ ማብራርያ ሳይሆን ከጉባኤ …
አሰብን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ….???Kidane Amene
==============================
ሰሞኑን RED SEA AFAR DEMOCRATIC ORGANIZATION የተባለ ፀረ ሸዓብያ ድርጅት በሸዓብያ ስላላ አባላት ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱን እየሰማን ነው፡፡ በኔ በኩል ይበል የሚያሰኝ እርምጃ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያንም ታሪካዊው የባህር በራችን ለማስመለስ ከፀሓይ በታች
…
ወይዘሮ ኣልጋነሽ ገብሩና ሌሎች 6 የዓረና ኣባላት የሆኑት የእንደርታ ወረዳ፣ እግሪሓሪባ ቀበሌ ኑዋሪ የዓረና ኣባላት ቀበሌው ወደ መቐለ ከተማ መግባትና ኣለመግባት ተፈጠረ ባሉት ኢ ፍትሓዊ ውሳኔ ምክንያት ከቀበሌ እስከ ፌደራል መንግስት ኣብዮቱታቸው ኣቅርበው። መንግስት መፍትሄ ከማበጀት ይልቅ ተደፈርኩ ብሎ ገበሬዎቹ
…
” የመጣው እርዳታ ጥቂት ነው … !”
~*~*~*~*~*~*~*~*~
(የቀበሌ ኣመራሮች)
በድርቅ የተጠቁ የትግራይ ቀበሌዎች ኣመራሮችና ካድሬዎች ህዝቡን እየሰበሰቡ ” ለቀበሌያችን የተመደበ የእርዳታ እህል በጣም ጥቂትና …
የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie
======
የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ በ2007 ዓ/ም ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ላይ በኣፅቢ ወንበርታ የዓረና-መድረ
ክ የፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ነበረ።
ኣቶ ወልደገብርኤል የዓረና-መድረክ እጩ ተወዳዳሪ ሁኖ ሳለ ህወሓት
…
Minilik Salsawi :- የደምሕት ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትሎ ብዙ የኮካዎች ውሮሸባ የቀወሱ ሃሳቦች የስም ማጥፋቶች የተበሳጩ ኪሳራዎች የደቀቁ የተልፈሰፈሱ ዲያስፖራዎች የእርስ በእርስ ግልምጫዎች እና ዘለፋዎች አሳፋሪ ዘመቻዎች እና ፍረጃዎች ወዘተ ያላነበብነው ነገር የለም::እውነት ከማይዋጥላቸው ድንጉጥ ያልበሰሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ ኪሳራ የተከናነቡ …
ህወሓት ውጥረት ውስጥ…! Amdom Gebreslasie
******************
የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ነሓሴ 14 /2007 ዓ/ም ይካሄዳል። የጉባኤው መቃረብ ተንተርሶ በህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል።
በጉባኤው ኣሸንፎ ለመውጣት የትግራዩ ኣንጃ ከክልል እስከ ቀበሌ በኣመራር ቦታዎች ያሉት ካድሬዎች እና እነሱ
…
ህወሓት በጠመንጃና ዱላ ብቻ የተንጠለጠለ ስልጣ ይዛ እንድትቀር፣ በ2007 ዓ/ም ምርጫ ተሸንፎ ቅስሙ እንዲ ሰበር ያደረግነው የተሻለ ኣማራጭ ፓሊሲ፣ የበለጠ ዲሞክራሲያዊ ባህሪ፣ የነጠረ ሃገራዊ ራኢ፣ ህዝባዊነት የተላበሱና ከሂወት መስዋእትነት ጀምረው የኣካል መጉደል፣ የስራ መፈናቀል፣ የቤተሰብ መበተንና ከትዳር መፈናቀል፣ ከማህበራዊ ግንኝነቶች …