XXX

የሶል ሙዚቃ ንግስቷ አሪታ ፍራንክሊን አረፈች

ከሞያሌ የተሰደዱ 3ሽህ 7መቶ ኢትዮጵያውያን በሶሎሎ

ከሞያሌ የተሰደዱ 3ሽህ 7መቶ ኢትዮጵያውያን በሶሎሎ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያጉላላቸውን ሃጃጆች ይቅርታ ጠየቀ ።

በመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ጎጃም ሁለት ትምህርት ቤቶች ስማቸው ሊቀየር ነው

የአማራ ክልል ልዑካንና አዲሃን ምክክር ጀመሩ

ሒዩማን ራይት ዎች የለውጥ ሒደት ላይ እንቅፋት እየተፈጠረ ነው ተባለ

የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች አሁንም ስጋት ውስጥ ናቸው ተባለ

በኤርትራና በትግራይ ክልል ያሉ አስረኞች የማይፈቱበት ምክንያቱ ምንድነው ???

በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የመጀመሪያው ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ የመግባባትና እርቀ ስላም ጉባኤ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ከኦሮሚያ ክልል፣ ቡሌሆራ አካበቢ ተፈናቅለው በመጠልያ ጣቢያ የሚኖሩ የቡርጂ ብሔረሰብ አባላት ይትቃወሞ ስለፈ አድርጉ።

በህገወጥ ድርጊት ቻግኒ ላይ ታስሮ የነበረ የጭነት መኪና ትናንት ነሀሴ 8 ቀን ለነሀሴ 9 ሌሊት ላይ ምሽትን ተገን አድርጎ አምልጦ ሲሄድ ከኮሶ በር ከተማ መግቢያ ከሚገኝ መንደር ውስጥ መንገድ ስቶ ከግለሰቦች መኖሪያ ቤት በመግባት የአንድ ሰው ህይወት ሲያጠፋ አንድ ቤት አውድማል፡፡

በደቡብ ወሎ በሙስሊሞች መካከል እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ዘላቂ አንድነት ለማምጣት እየተከናወነ ባለው ስራ ላይ እንቅፋት ስለሚፈጥር፣ ሁሉም አካላት ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ።

በአሜሪካ-ሚኒሶታ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው::

በሶማሌ ክልል 30,000 ገደማ ሰዎች እርዳታ ይሻሉ

አርቲስት ሱዚ ተጫኔ

የመካነ-ቅርፅ ተማራማሪዉ ተገኑ ጎሳ አሬዶ

የጊብሰን አካደሚ ዳይሬክተር ለመምህራን ወቀሳ የሰጡት ምላሽ

የኢትዮጵያውያን መብቶች አስከባሪ ድርጅቶች ጥምረት ምስረታ 

የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች  ጉባዔ

አሜሪካዊቷ የሶል ሙዚቃ ንግስት አሪታ ፍራንክሊን ከዚህ አለም በሞት ተለየቸ፡፡

ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት

የረጲ ደረቅ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ የመብት ድርጅቶች ህብረት ምስረታ በዓል በደሳለኝ ሆቴል እየተካሄደ ነው።

የራስ ሆቴል የተቃዋሚዎች ጉባኤ በኮሚቴ መረጣ ላይ ሳይግባባ ተበተነ።

የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ ሰከን በል!

የሸካ ዞን ተወላጆች በቴፒ የተከሰተውን የብሔር ግጭት በመቃወም በአዲስ አበባ ሰልፍ አደረጉ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀናጀ ጥረት ወደ ሠላም እየተመለሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ሜቴክ ያለምንም መደበኛ ውል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የወሰደው 2 ቢሊዮን ብር የገባበት አልተገኘም።

በአባይ ግድብ ጉዳይ ሳሊን ኩባንያ የኢትዮጵያን መንግስት ከ350 ሚለየን ዩሮ በላይ ካሳ ጠየቀ ።

በታዋቂ ሰዎች ስም ፌስቡክ ከፍቶ ገንዘብ ሲያስልክ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

“የባላንጣዎች ቡድን” .. ፖለቲካ፣ ጥበብ እና ህይወት

ጎጃም ሸበል በረንታ ውስጥ በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየመ ት/ቤት ስያሜው ተቀየረ።

በሻሸመኔ “ቦምብ ይዘሃል” በሚል ግድያ ስለተፈፀመበት ሰው

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ማፍያዎች ድብቅ ሴራ

የአዲስ አበባ መስተዳድር መሬት መስጠት አቆመ

የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ደረሰ

የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ ናቸው ተባለ

በሻሸመኔ በተከሰተዉ ጉዳይ የከንቲባዉ አስተያየት

ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ

ኢትዮጵያ በ“ድሮን” መድኃኒቶች ማጓጓዝ ልትጀምር ነው

የደቦ ፍትህ ያጠላበት ለዉጥ

የኢትዮጵያ ማኅብረሰብ ውይይት በሚኒሶታ

ተቆርቋሪ ላጣችው አዲስ አበባ ጥብቅና

አሳሳቢዉ የኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ችግር

“ሶማሌን እናድን” ማኅበር

ለሃይማኖታዊ የሃጂ ፀሎት የሚጓዙ ምእመናን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ መንገላታት ደረሰባቸው።

የዓባይ ግድብን እየሠራ የነበረው ሳሊኒ የኮንስትራክሽን ኩባንያ መንግስትን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ መጠየቁ ተሰማ።

በጅግጅጋ የሶማሊያ ሪፐብሊክ ባንዲራና መገንጠልን የሚቀሰቅሱ ባነሮች በብዛት እየታተሙ መሆናቸው ተገለጸ። ኮማንድ ፖስቱ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን አዲስ የዋጋ ታሪፍ ጭማሪ ማስተካከያ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ።

አቶ ተስፋዬ ኡርጌ እየተካሄዱ ካሉ ግጭቶች ጋር በተያያዘ ምርመራ ተጀመረባቸው

በጅግጅጋና በሌሎች የኢትዮጵያ ሶማሌ አከባቢዎች አንፃራዊ ሰላም እየሰፈነ ነው ።

ወጣቶች ከስሜታዊነት ርቀው ምክንያታዊ በሆነ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ ተጠየቀ

ምሁራን በሃገሪቱ ያለው ሁኔታ ከምክንያታዊነት ይልቅ የፍረጃ ፖለቲካ ይሰተዋልበታል አሉ

የሰኔ 16 ፍንዳታ አስተባባሪ የደህንነቱ ከፍተኛ ሰው ውጭ አገር የሚገኙ ግብረአበሮቻቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው።

ለአዲስ አመት ወደኢትዮጵያ ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት የሚደረገዉ ቅናሽ ምን ምን ያካትታል? ቪዲዮዉን ይመልከቱ

ትግራይ ውስጥ ታፍነው የታሰሩትን የስቃይ ሰለባዎች የሚያስፈታቸው አካል አልተገኘም።

በዳውሮ ዞን ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ እንደሚያኙ ደኢህዴን ገለጸ

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊሲን ትጥቅ ለማስፈታት ዕቅድ የለም

ዴሞክራሲ ብቻ! — ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

በሆሄ የስነ ጽሁፍ ሽልማት በእውቀቱ ስዩም፣ አለማየሁ ገላጋይና ዳንኤል ወርቁ ተሸለሙ

ኢዴፓ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሒደት ራሱን ከመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ውጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ

ወጣቶችን በአግባቡ ለማሳደግ የሚረዱ 5 ነጥቦች!

በቦምብ ፍንዳታው ተጠርጥረው የታሰሩ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ተለቀቁ

በአዲሱ በጀት ዓመት ለዕዳ ክፍያ ከ22 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል

በምሥራቅ ሐረርጌ በሶማሌ ልዩ ኃይል 40 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት

ሡልጣን ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገር ቤት ተመለሱ

የአዲስ አበባ ከተማ ሹም ሽር ወደ ታችኛው መዋቅር ሊሸጋገር ነው

በምሥራቅ ወለጋ ሁለት ግለሰቦች ተገደሉ

‹‹አበጥር ወርቁ ጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል፡፡››አባቱ አቶ ወርቁ ዘለቀ

የኦነጎችና የኒዮ ኦነጎች አላማ ኦሮምያ የሚባል ሃገር ወይም ኦሮማይዝድ የሆነች ኢትዮጵያ መመስረት ነው (ሔኖክ አበበ)

በጅጅጋ የትራንስፖርትና የንግድ አገልግሎቶች ተከፈቱ

ከጣልያን የድልድይ መደርመስ የተረፉ ሰዎች እየተፈለጉ ነው

ጥብቅ ሚስጥር የያዘው የታህሳሱ የደብረጽዮን ኢሜይል

ሞ ሳላህ እያሽከረከረ ሞባይል ሲጠቀም የሚያሳየው ቪዲዮ ፖሊስ ጋር ደረሰ

የአንቀጽ 39 ጉዳይ! የመገንጠል መብት ለማን? መቼ?

ሰብላቸውን ለመታደግ በጓዳቸው ፀረ-ተባይ የፈጠሩት እናት

መጪው አዲስ አመት ‘አንድ ሆነን አንድ እንበል’’በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለፀ ።

ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳና ሌሎች የፖሊስ አመራሮች ዋስትና ተፈቀደ

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስ ተጠየቀ

የአዳማ ግጭት

ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ከስደት ተመለሱ

አርበኞች ግንቦት ሰባት አቀባበል ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው

በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ እየወጡ ነው ተባለ

በቴፒ ከተማ የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ 4 ሰዎች ተገደሉ

ስደተኞችን የሚረዳ የኢትዮጵያውያን ማህበር በኑርንበርግ 

በአዳማ ከተማ በተፈናቃዮችና በአካባቢው ማኅበረሰብ መካከል በተፈጠረ ግጭት የተወሰኑ መጠለያ ቤቶች ተቃጠሉ።

“የወልቃይትን ጉዳይ ብንሸሸው፣ ብንሸፋፍነው ሊተወን አልቻለም” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ።

“በክልላችን ባለፉት ሁለትና ሶስት ወራት ብቻ ለውጡን የማይመጥኑ አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባራት እየተከሰቱ ስለሆነ ፣ለውጡ እንዳይቀለበስ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል”ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አሣሰቡ።

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በክብር ወደ ሀገሩ እንዲመለስ በመንግስት ጥሪ ቀረበለት።

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ።

ዛፎችን መትከል እና መጠቀም

ፕ/ር አልማርያም ስለዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ም/ቤት 

በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱ ከ50 በላይ እስረኞች ዛሬ ከቂሊንጦ እስር ቤት ተፈትተዋል።

የልዩ ፖሊስ ጥቃት በመዩ ሙሉቄ

የተባረሩ መምህራን በጊብሰን አካደሚ አንጻር ያሰሙት ወቀሳ

ግጭት በአዳማ መጠለያ ጣቢያ

በአዳማና በቴፒ በደረሰ ግጭት የሰው ህይወት አልፏል

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ 41 ሰዎች ተገደሉ

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ 41 ሰዎች ተገደሉ

“መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው)

ከደብረ ብርሃን 12 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኘው ጫጫ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ

ለተማሪ ሲፈተኑ የተያዙት ርዕሰ-መምህር 5 ዓመት ተፈረደባቸው

ከፀሐይ ኃይል ለአፍሪካ ኤሌክትሪክ ለማመንጨት የሚጥሩ ወንድማማቾች

የቴፒ ግጭት ፌደራል እና ክልሉ በአስቸኳይ ካላቆሙት እልቂቱ የከፋ ነዉ፡፡

ሕወሓት በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ማሻሻያዎችን ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ

የጀግና አቀባበል ለአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

በኢትዮጵያ የመንጋ ፍትህ የሰው ህይወት መቅጠፉን ቀጥሏል

የቴፒው ግጭት አልቆመም።

በቦምብ ፍንዳታው የተጠረጠሩ የፖሊስ አመራሮች በገንዘብ ዋስትና እንዲፈቱ ተፈቀደላቸው

የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል የተባሉት እነግርማ ካሳን ጨምሮ ለ11 የፖሊስ አመራሮች ዋስትና ተፈቀደ

ፌስቡክ የስፔን ላ-ሊጋ ውድድሮችን ቀጥታ ሊያሳይ ነው

የአፋር ሱልጣን ሐንፍሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ።

መቻቻልን እንቻልበት እንጅ ! (አሌክስ አብርሃም)

አፍሪካዊው ተማሪ የምግብ ብክነትን ለመፍታት ጥረት ላይ ነው

አፍሪካዊው ተማሪ የምግብ ብክነትን ለመፍታት ጥረት ላይ ነው

አፍሪካዊው ተማሪ የምግብ ብክነትን ለመፍታት ጥረት ላይ ነው

ለኑሮ ምቹ የሆኑት ቀዳሚዎቹ 10 ከተሞች ይፋ ሆኑ

ለኑሮ ምቹ የሆኑት ቀዳሚዎቹ 10 ከተሞች ይፋ ሆኑ

ደቡብ ሱዳን ለበጎ ፍቃደኞች አስጊ ሃገር ተባለች

ደቡብ ሱዳን ለበጎ ፍቃደኞች አስጊ ሃገር ተባለች

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በሻሸመኔ አሰቃቂውን ግድያ የፈጸሙት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል

‹‹ቦንቡ›› ሳይወረወር እንደማህበረሰብ ከመሞት፣ ‹‹ቦንቡ›› ተወርውሮ እንደግለሰብ መሞት ሺህ ጊዜ ይሻላል (በድሉ ዋቅጅራ)

ጂጂጋና ሻሸመኔ እንደ ድሬዳዋ ለጊዜው ቻርተር ከተማ መሆናቸው አስፈላጊ ነው #ግርማ ካሳ

የ16 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ዲዛይነር

ጫትና የየመን ቀውስ

ህወሐት ህገ መንግስትን መሰረት ያደረገ ለውጥ እንደሚደግፍ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካዔል አስታወቁ

የኦብነግ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል

ኦህዴድና ትህነግ(ሕወሓት) በማን ላይ ተስማሙ? (ጌታቸው ሺፈራው)

በነጭ አክራሪዎች የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው

አቃቤ ሕግ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ አልቃወምም አለ

ግሎባል አልያንስ ለደቡብ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

ሁለት የሕወሃት አባላት ከሃላፊነታቸው ተነሱ

ኦብነግ የተኩስ አቁም አደረገ

በሻሸመኔ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከጅቡቲ ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተፈናቀሉ

ስፖርት፣ ነሀሴ 7 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢትዮጵያውያን የሐጅ ተጓዦችን ማንገላታቱን ቀጥሎበታል

የአብዲ መሐመድ ዑመር መንገድ እና የሶማሌ ፖለቲካ 

አሳዛኝ ዜና፤ የጂጂጋው ዕልቂት በቴፒ እየተደገመ ነው!

በአዳማ ነዋሪዎችና ከሶማሌ ክልል በተፈናቀሉ ሰፋሪዎች መካከል በተነሣ ግጭት የተፈናቃዮች መጠለያ በእሳት ወደመ።

የሻሸመኔዉ ግድያ እና የኦሮምያ ክልል ቃል አቀባይ መልስ

የብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ጉባኤ

የፈረንሳይ ፖሊስ በበጎ ፍቃደኞች ላይ ጥቃት ያደርሳል ተባለ

የኦብነግ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ 

አጉል ጀብደኝነት ዋጋ ያስከፍላል። (ምንሊክ ሳልሳዊ )

በተለያዩ የክልል ከተሞች በተቧደኑ ወጣቶች እየተፈጸሙ ያሉ የጎዳና ላይ ፍርዶች በሕዝብ ዘንድ ስጋት እያሳደሩ መምጣታቸው ተገለጸ።

ከሶማሊ ክልል ወደ ሃረር ከተማ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ለከፍተኛ ችግሮች ተጋላጭ ሆነዋል

የአፍር ነፃ አውጭ ግንባር መሪ ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ነገ ወደ አገራቸው ይገባሉ

ኢትዮጵያ-በምስራቅ ሐረርጌ 37 ሰዎች ሲገደሉ 44 ሰዎች ጉዳት ደረሰባቸው

ኢትዮጵያ ለዓባይ ግድብ ግንባታ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመች

የሕዳሴውን ግድብ ለመምራት ኢንጅነር ስመኘው በቀለን ምክትላቸው በጊዚያዊነት ተክተዋቸዋል፡፡

ሻሸመኔ የተከሰተው የሞትና የመቁሰል አደጋ

በምሥራቅ ወለጋ ብሔርን መሰረት ባደረገ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ውይይት በፍኖተ ሰላም

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከኤምሬቶች ባለሀብቶች ጋር የጅማ ኢንደስትሪ ፓርክን ጎበኙ

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር አባላት አዲስ አበባ ገቡ

የጋሬዝ ክሩክስ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን፡ ሳላህ፣ ፖግባ፣ ዛሃ፣ ዎከር . . . ። ሌሎችስ እነማን ናቸው?

በስደት የቆዩት የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ በነገው እለት ይገባሉ።

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

ስርአት አልበኝነቱ ቀጥሏል ፤ በወለጋ ሁለት ዜጎች በድንጋይ ተወግረው ተገድለዋል።

ዓቃቤ ሕግ ቦምብ በመወርወርና በማቀበል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ሊመሠርት ነው

በሻሸመኔ ተዘቅዝቆ የተሰቀለውን ወጣት ሬሳ በመኪና ለመጎተት ሲሞከር የክልሉ ልዩ ፖሊስ አስቁሞታል (የአይን እማኝ )

የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች እንዴት ሥራ ያገኛሉ?

የሰኔ 16ቱን ቦንብ በማፈንዳት በተጠረጠሩት ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

በሊብራል ገበያ የንግድ ሥነ-ምግባር ( ጌታቸው አስፋው )

በቡሩንዲ ርዕሰ-መምህሩ ለተማሪ ሲፈተኑ በፖሊስ ተያዙ

ለጠ/ር አብይ በተሰናዳ የድጋፍ ሰልፍ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ (VOA)

በሰኔ 16 ፍንዳታ የተከሰሱ እነግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም አቃቤ ህግ ገለፀ

ጃካርታ በውሃ እየተዋጠች ያለችው ከተማ

የኢንጂነር ስመኘው ቤተሰቦች የምርመራው ውጤት በምንፈልገው ፍጥነት እየሄደ አይደለም አሉ

አውደ ሰብ የኃይሌ ፊዳ የህይወት ታሪክ ያስቃኘናል – ክፍል 2

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር የተኩስ አቁም ማድረጉን አስታወቀ

የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በምስራቅ ሐረርጌ 32 ሰወችን ገደለ።

ታይዋናዊ ቱሪስት ኬንያ ውስጥ ፎቶ ሊያነሳው በነበረው ጉማሬ ተነክሶ ሞተ

በሻሸመኔው ክስተት ከኦሮሚያ ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ

አትሌት አበበ ቢቂላ ሲታወስ

የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት በአፄ ሚኒልክ ዘመን

በሻሸመኔ ቢያንስ አራት ሰዎች ሞቱ

ውይይት፦ የሶማሌ ክልል ግጭት እና መንስዔው

የአ/አበባ ሀ/ስብከት እንዘጭ እንቦጭ! በመዝባሪነቱ የተነሣው ኤልያስ ተጫነ ለ3ኛ ጊዜ በሒሳብና በጀት ሓላፊነት ተመደበ፤ ለውጥ ፈላጊዎች ሁሉ ሊቃወሙት ይገባል

ሻሸመኔ ከተማ በአሁኑ ወቅት ወደ መረጋጋት መመለሷን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

በውሃ መቆራረጥ መቸገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

በሸካ ዞን ተቃውሞው ቀጥሏል (በውብሸት ታዬ)

በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ።

ለ20 አመታት የዘገየዉ ፍትህና መዘዙ – ለምን? አስገራሚ የምርመራ ዘገባ

የብሔር ፖለቲካ የወለደው ስርአት አልበኝነት የላሸቀ ሞራል ውጤት ነው ።

በሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ አመፅ ተከስቷል።

ፓርቲ ለመመሥረትና አፍርሶ ለመስራት የጠቅላላ ጉባዬ ወጪ የሚሸፈነው በወያኔ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ዋና መምሪያ መሆኑን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ ይፋ ሆነ።

ጎንደር ሕብረት ምንም ገንዘብ አልሰጠንም ፤ ለጥቅም በጥቅም አልቆምም ። ሲሉ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናገሩ

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ስራ አስኪያጅ ጆዋር መሃመድ እና የስራ ባልደረቦቹ በአማራ ክልል ቲቪ

ዶ/ር ደብረፅዮን በአቡነ መርቆርዮስ መኖሪያ ቤት ያደረጉት ጉብኝት

ኢትዮጵያ ውስጥ በሚኖሩ ኤርትራዊያን ዙሪያ የተሰራ አዲስ ዶክመንተሪ (Ethiopian News)

ከዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ እና አስገራሚ ንግግራቸው!! (Ethiopian News)

መኢአድ አንቀጽ 39 እንዲሰረዝ ጠየቀ

ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የጅግጅጋን ጥቃት አወገዘ

የአዲስ አበባ ከተማ ቁልፍ ቦታዎችን ይዘው የቆዩ ሁለት ባለሥልጣናት ተነሱ