ህወሓት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ እና በፓርቲ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍል

ህወሓት ሊያደርገው ያቀደው ጉባኤ በፓርቲው ቁጥጥር ኮምሽን ተቃውሞ ገጥሞታል። የህወሓት ቁጥጥር ኮምሽን ባወጣው መግለጫ 14ተኛ የህወሓት ጉባኤ ለማድረግ የሚደረገው እንቅስቃሴ በማውገዝ ተወካዮቹ ከጉባኤው አዘጋጅ ኮሚቴ ራሳቸው ማግለላቸው አስታውቋል።…