ኔታንያሁ የጋዛ ጦርነት ተገቢነት ባስረዱበት የአሜሪካው ጉዟቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚያደርጉትን ጦርነት ድጋፍ ለማግኘት “ጠላቶቻችን ጠላቶቻችሁ ናቸው” ሲሉ ለአሜሪካ ምክር ቤት ንግግር ያደረጉ ሲሆን በካፒቶል ሂል እና በውጭ በርካቶች የተቃውሞ ሰልፎች አካሂደዋል።…