አብይ አሕመድ በየመንገዱ የተከለውን ብልጭልጭ መብራት እና ዘንባባ እንዲጠብቁ ስድስት ሺህ ደንብ አስከባሪዎች አሰማራ

ዘንባባ ዛፍ መግጨት እስከ 300ሺ ብር ያስቀጣል፣ የከረሜላ ሽፋን መጣልስ?

የከተማ ማስዋብና የኮሪደር ልማት ግንባታን ተከትሎ የአዲስ አበባ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ቅጣቶችን አሻሽሎ ማውጣቱንና ይህን የሚያስፈፅሙ ስድስት ሺህ ደንብ አስከባሪዎችን ማሰማራቱን ዋዜማ ተረድታለች።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለዋዜማ እንደተናገሩት በጽዳትና ተያያዥ ህገ-ወጥ ተግባራት ዙሪያ ቀድሞ ሲጠቀምበት የነበረው ደንብ ቁጥር 150/2015 ተሻሽሎ ጠንከር ያለ ቅጣት የሚጥለው አዲሱ ደንብ ከሰኔ ወር ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።

ዝርዝሩን ያንብቡት-
https://tinyurl.com/mr24ru27