ሲሞንፔትሮ ሳሊኒ

ሲሞንፔትሮ ሳሊኒ

(እ.ኤ.አ. ከ1932 እስከ 2024) ከለገዳዲ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ሳሊኒ የሚለው ስም በኢትዮጵያ ግንባታና ገንቢ በተነሱ ቁጥር አብሮ ይነሳል፡፡ በኢትዮጵያ እጁን ካፍታታበት ውኃ ፕሮጀክት ከለገዳዲ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በብዙ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ አሻራውን ያኖረ…