አጣዬ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ወድማለች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተወያዩ

የደሴ ነዋሪዎች በሰሜን ሸዋ የአማራ ሕዝብ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ አወገዙ

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከ17 ወራት በኋላ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን አሰናበተ

በጦርነት ስትታመስ የከረመችው ሶሪያ ምርጫ ልታካሂድ ነው

በአጣዬ በማረሚያ ቤት የነበሩ ታራሚዎች ከእስር እንዲወጡ ተደርጓል።

የመንግስት ተቀደሚ ስራው የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ መሆን አለበት – ሰላም ፍለጋ ቤታቸውን ጥለው የሸሹ

በርካታ ክልሎች “ኦነግ ሸኔ” የሚባለው ቡድን የሚያሳየንን የቡድን ትጥቁ የላቸውም።

አሸባሪውን በስሙ የጠራው የአብን መግለጫ

በጠላት ማንነት ላይ አንድ አቋም መያዝ ባለመቻሉ ችግሩን ለመፍታትና ጥቃቱን ለመከላከል አልተቻለም – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

በአማራ ክልል፡ በሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ

ቡና ለመጠጣት መንገድ ሲያቋርጥ ባጋጠመው አደጋ ህይወቱ የተመሳቃቀለው ወጣት

የህዳሴው ግድብ ግንባታ ከግድቡ ደህንነት፣ ጥራት እና አገልግሎት አንፃር አስተማማኝ የግንባታ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ተባለ፡፡

በአጣዬና አካባቢው ታጣቂዎች እየፈጸሙት ባለው ጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋት መድረሱን የአማራ ክልል ደህንነት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ከአርቲስትና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጋር የተደረገ ቆይታ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

የአማራ ክልል ሰላምና ሕዝብ ደኅንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ

የአማራ ክልልን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ የክልሉ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የሰጡት ማብራሪያ፡፡

በመተከል 124 የሕግ ታራሚዎች መለቀቅ

ይድረስ ለጀግናው የአማራ ሕዝብና አገር ወዳድ ወገናችን ሁሉ በያላችሁበት

ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ እያደረሰ ያለው ጉዳት እና ያሉት ምርጫዎች

ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ሽብር በተደራጀ አግባብ እንዲከላከል ጥሪ እናቀርባለን! – አብን

በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ

መንግስት ሀገሪቱን ማዳን የቅድሚያ ተግባሩ አድርጎ እንዲሰራ ጊዜ የማይሰጠው እንቅስቃሴ ውስጥ መግባት ይኖርብናል – መሳይ መኮንን

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቀው ስራ ጀመሩ

በአዲስ አበባ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት አለፈ

በሐገሪቱ ያለው የሰላም እጦት የመንግስት የጸጥታ ተቋማትን ክሽፈት ያመለክታል።

የአጣዬ ሰቆቃ ከተጎጅ ቤተሰቦች አንደበት — አጣዬ ላይ የኦነግ አርማ የተሰቀለው ዐቢይ አሕመድ እንደመጣ ነው

በአማራ ተወላጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ተግባር የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ በጽኑ አወገዘ።

በከባድ የጦር መሳርያ የታጀበው የአጣዬ ጥቃት

ኢትዮጵያ ዓባይ ወንዝን ለልማቷ ስታውል ፣ በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማስከተል ፍላጎትም ዕቅድም የላትም -ጠ/ሚ አብይ አህመድ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ የአማራ ተማሪዎች በአማራ ህዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጄኖሳይድ በመቃወም ሰልፍ መውጣታቸው ታውቋል

ባለፉት ዓመታት ወጣቶች 10ኛ ክፍል ከደረሱ በኋላ በየዓመቱ 300,000 ያህሉ ሜዳ ላይ መቅረታቸው ይነገራል

ካፒታላቸውን ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ከፍ ማድረግ ያልቻሉ ባንኮች እንዲዋሃዱ ወይም እንዲፈርሱ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ

የፀጥታ አካላትን ልብስ በመልበስ በመቐለ ከተማ መንግስታዊ ባልሆነ ተቋም መጋዘን ለመዝረፍ የሞከሩ መያዛቸው ተሰማ

በትግራይ ክልል ቀውስ ላይ ለአምስተኛ ጊዜ የተወያየው የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ

ጠ/ሚ ዐብይ የገቡትን ቃል አለመፈጸማቸው ቅር አሰኝቶኛል – ሴናተር ክሪስ ኩንስ

በአጣዬ ከተማና ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ሸሽተው የተደበቁ ነዋሪዎች ተናገሩ

ግብፅ የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪካ ኅብረትን መናቋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

በትግራይ ግጭት ለተፈናቀሉ ዜጎች የጊዜያዊ መጠለያ ድጋፍ ተደረገ

ከአምስት ሚሊዮን በላይ የኮቪድ-19 ክትባቶች ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ

ስለ አጣዬ ጦርነቱ ታላቋን የሰሜን ኦሮሚያ እንመሰርታለን የሚሉት ፕሮጀክት ነው። – ከቀድሞ የአካባቢው አመራር የተገኘ ጥብቅ መረጃ

የመኖ ዋጋ ንረት የእንስሳት ዕርባታ ድርጅቶችን ህልውና እየተፈታተነ መሆኑ ተገለጸ

ከሃጫሉ ግድያ ጋር ተያይዞ ያለው የወንጀል ምርመራና አሁን ያለው የፍርድ ሂደት የፖለቲካ ጨዋታ ነው ፍትህ እናገኛለን ብለን አናምንም – የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ቤተሰብ

የሰሜን ዕዝ ከፍተኛ አመራር ጁንታው ሊከተለው ያሰበውን የፖለቲካ ሴራ አጋልጠዋል ፡፡

ሕዝብን ተሸናፊ የሚያደርግ ፖለቲካ ይወገድ

የነዳጅ እጥረት ሲፈጠር መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ

በፎኖተ ሰላም ከተማ አንድ ፖሊስ ሲገደል፥ አንድ የአማራ ክልል አድማ ብተና አባል ቆስሏል

ኤርትራ ጦሯ ድንበር ተሻግሮ ስለመግባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ አምናለች

በሸዋሮቢት እስረኞችን የማስለቀቅ እንቅስቃሴ ተደርጓል።

በአዲስ አበባ ከተማ  ተከማችተዋል የተባሉት ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎችን በሦስት ወራት ለማስወገድ ታቅዷል ተባለ

በደብረ ብርሃን የስጋት ቦታዎች ላይ ጥበቃ እና ፓትሮል እየተደረገ ነው፤ የኬላ ፍተሻ በአድማ መከላከል እና በልዩ ሃይል በጥብቅ እየተካሄደ ነው

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት በቅርቡ እንደሚያስጀምር አስታወቀ

የአጣዮው ፍጅት ወደ ሸዋሮቢት እና ሌሎች ከተሞች እየተዛመተ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ ።

ትኩረት በአፍሪካ

በዓለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከሦስት ሚሊዮን አለፈ

አራት የደኅንነት መሥሪያ ቤቶችን የያዘ ሕንጻ ምረቃ ተከናወነ

በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እየወጡ ነው

“ህይወቴን እንዳጣ የሚደረግ ሙከራ ነው” አቶ ልደቱ አያሌው

መጪው ምርጫ እና የፀጥታው ይዞታ በኦሮሚያ

የምግብ ርዳታ አቅርቦት ችግር በትግራይ

የፌስቡክ ቦርድ በትራምፕ ላይ የተጣለውን እገዳ በተመለከተ የሚሰጠውን ውሳኔ አዘገየ

የህዳሴው ግድብና የምርጫ ዝግጅት

ከአስቸጋሪው የየመን ስደት 160 ኢትዮጵያውያን ቢመለሱም በሺዎች የሚቆጠሩ ይቀራሉ

ኤርትራ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል ስለተባለው ሠራዊቷ ምላሽ ሰጠች

የፊደል ካስትሮ ወንድም ራውል ካስትሮ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ መሪነት ለቀቁ

ሩሲያ 10 የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን በማባረር አፀፋ መለሰች

የአጣዬ አለመረጋጋት ዛሬም ቀጥሏል

የተፈናቃዮች አቤቱታ በአማራ ክልል

በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ “ምን እንደምማር ግራ ገብቶኛል” ይላል

መካን ሴቶች ‘ብቻችሁን አይደላችሁም’ መባልን ይሻሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ ማንን ይጫናል?

ስለምዕራብ ወለጋ ዞኖች የምርጫ ጉዳይ

ለብሔራዊ ቡድን መጫወት የሚፈጥረው ስሜት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶውን አስተዋወቀ።

ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር – የአጣዬ ቃጠሎ

መሬት እንጂ ሕዝብ ልንጠብቅ አልመጣንም – ፖሊሶች

ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ይኑር ብለን ባገኘነው ጊዜ ሁሉ እየተናገርን ነው – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደው ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን እንዲጠቀሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡

የሰላም አስከባሪዎቹ ተጠሪነታቸዉ ለተመድ በመሆኑ ድርጅቱ በሚያዘዉ መርህ መሰረት የሚወሰን ይሆናል – ኢትዮጵያ

የአለም የገንዘብ ድርጅት “ኮቪድ19 ” 30 ሚሊዮን አፍሪቃውያንን ወደ ድህነት እያስገባ ነው አለ

የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ በቁጥጥር ስር መዋላቸዉ ተነግሯል፡፡

በትግራይ የወሲብ ጥቃት እንደ ጦር መሳሪያ አገልግሏል – የጸጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት

በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ እና አካባቢዋ የተፈጠረው የታጣቂዎች ጥቃት በድጋሚ አገርሽቶ በርካቶች ህይወታቸው እንዳጡ እየተነገረ ነው፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግብጽ ላይ ጉዳት አያስከትልም – የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አሜሪካ ራሽያ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ ጣለች

የኤርትራ ወታደሮች አድዋ ላይ ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን አምነስቲ ገለፀ

‘የኤርትራ ወታደሮች ስለመውጣታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም’

በአራት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መከካል የተደረገ የመጀመሪያ ዙር የምርጫ ክርክር

በግድቡ ውሃ ሙሌትና አስተዳደር ላይ የኢትዮጵያ አቋም

የብልፅግና ትልቁ መለያው አለማፈሩ ነው። – አንዱዓለም አራጌ

ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የዘረጋችው የጥፋት ሰንሰለት

አሜሪካ በሩሲያ ላይ ማዕቀብ ጣለች

የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ አልወጡም ተባለ

250 ሺህ ዶላር ያላቸው ያለውጪ ምንዛሬ ፈቃድ የምግብ ሸቀጦች ከውጪ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

ዓለም ዐቀፍ የገንዘብ ተቋም ኢትዮጵያን ሀብታም አያደርጋትም (ክቡር ገና)

የሱዳን ተደራዳሪዎች የተከዜ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ እንደታደጋት ጠንቅቀው እያወቁ በሌሎች ግፊት ድርድሩን እንዲስተጓጎል ማድረጋቸው የሚያሳዝን ነው።

የአማራ ልዩ ኃይል ሰንደቁን ከፊት ህዝቡን ደጀን አድርጎ ለማገልገል ዛሬም ነገም በጽናት ይቆማል!

የሱዳን ጦር ያፈናቀላቸው ባለሃብቶች ቅሬታ

ኮሮና በትምህርት ላይ የሚያሳድረው ጫና እንደቀጠለ ነው