የምህረት አዋጁን የተቀበሉ የአገዛዙ የአድማ ብተና አባላት ዛሬም እንደትናንቱ ከጠላት ካፕ በመኮብለል 105ኛ ኮር የ55ኛ ክ/ጦር የፋኖ አባላትን እየተቀላቀሉ ነው።
የምህረት አዋጁን የተቀበሉ አባላት፦
1ኛ ረዳት ሳጅን ሀብቴ ላቀው
2ኛ ኮንስታብል ወርቅየ አበበ
3ኛ ኮንስታብል ሰኢድ ሁሴን የተባሉ የአድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ሻውራ አካባቢ ከሚንቀሳቀሰው የጠላት ሀይል በመውጣት የ105ኛ ኮር የ55ኛ ክ/ጦር የፋኖ አባላት ተቀላቅለዋል።
➞የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም የቆመውና በቋሪት ወረዳ የመሸገው 76ኛ ክፍለ-ጦር አባላት የነበሩ ሦስት ሚሊሻዎች፣ የአገዛዙን ሰንሰለት በመበጠስ ትጥቃቸውን ሙሉ በሙሉ ይዘው የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄን (አፋብን) በክብር ተቀላቅለዋል።
1.እንዳላማው ድረስ
2. የቻለ በለጠ እና
3. ስሜነህ ታፈረ የተባሉ የሚሊሻ አባላት 102ኛ ኮር 33ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
የምህረት አዋጁ አማራን የሚባል ሕዝብ ለማዳን ነውና ሁሉም ሊጠቀምበት ይገባል። አማራ እርስበርሱ መጋደል የለበትም ሊጠፋ የተፈረደበት ሕዝብ ልጆችነንና ኑ ተቀላቀሉን።
©በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!