በደሴ በር፣ በቃሊቲ በር፣ በሱሉልታ በር እንዲሁም ከአፋር ወደ መቀሌ በሚሄደው መንገድ ላይ የሚፈፀመው የባለ ብዙ ቢልዮን ብር የቡና ኮንትሮባንድ ንግድ ሲጋለጥ
“ኮንትሮባንድ ቡና የጫነ መኪና ኬላዎችን የሚያልፍበት አንዱ መንገድ ቡና ጫኙ ከቡናና ሻይ ባለሙያ ጋር በመስማማት እና በመመሳጠር ሌሎች መረጃዎችን ሳያሟላ የቡናና ሻይ መሸኛ ደረሰኝ በማስቆረጥ እና ኦንላይን ሲስተም ላይ በማካተት ነው”
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/9df