“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት
“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው።
የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ
…

ባለ ባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ። #BajajaProtests
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥
የመቐለ ባለባጃጆች እያካሄዱ ያሉት የስራ ማቆም ኣድማ ለኣራተኛ ቀኑ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የይቅርታ ደብዳቤና 500 ብር የመቀጮ ክፍያ እንዲከፍሉ እያስገደዷዋቸ ይገኛሉ።
ይህ የመንግስት የማስገደድ ተግባር በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ እንዲያካሂዱ ለትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት
…
የባጃጅ ኣድማ 4ተኛ ቀኑ ይዟል
=============
መቐለ ከተማ እየተደረገ ያለው የባጃጅ ኣድማ 4ተኛ ቀኑ ይዘዋል። Bajaj Protests
መንግስት “ከ300 በላይ ባጃጆች ላጠፉት ጥፋት 500 ብር እየተቀጡ የይቅርታ ደብዳቤ ኣስተስገብተው ታፔላ እየወሰዱ ነው” በኤፍ ኤም ራዲዮዎች ቢናገም በተግባር ግን ኣድማው ተጠናክሮ
…
በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ቀጥለዋል:: #Mekelle
ትናንት ዕሮብ መጋቢት14 /08 ዓ/ም በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ተመትቶ ውለዋል።
መንግስት ኣድማው በሃይል ለማንበርከክ ያለ ታፔላና ያለ ስምሪት ቦታ ለመስራት የሞከሩ ባለ ባጃጆች በክልሉ ልዩ ሃይል፣ የፖሊስ ና ትራፊክ …