የህብረተሰባዊነት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብ/ጄኔራል ለገሰ ተፈራ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ኢሳት (መስከረም 25 ፥ 2009)
ሃገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ፣ ጀግና እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መካከል በግንባት ቀደምትነት የሚጠቀሱት የህብረተሰባዊነት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብ/ጄኔራል ለገሰ ተፈራ በአሜሪካ …
የህብረተሰባዊነት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብ/ጄኔራል ለገሰ ተፈራ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ኢሳት (መስከረም 25 ፥ 2009)
ሃገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ፣ ጀግና እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መካከል በግንባት ቀደምትነት የሚጠቀሱት የህብረተሰባዊነት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብ/ጄኔራል ለገሰ ተፈራ በአሜሪካ …
“…ኢሕአዲግ ከገባበት የፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ ለመውጣት የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችንና ሕዝቦች እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚያደርገው ሙከራ በሕዝባችን በተባበረ ትግል ይከሽፋል!…”
=======
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ
የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
“…ኢሕአዲግ በ1983 ዓ.ም ከደርግ ስርዓት ውድቀት በኋላ የመንግስት ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ
…
በውጥረት ላይ ውጥረት መደራረብ ይቁም!
(አፈንዲ ሙተቂ)
—–
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን
…
የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ፣ ፀደቀ ድጋፌ እና አዲስአለም ደስታ በሁከት ማነሳሳት ወንጀል ተጠርጥረው በትላንትናው እለት ታስረዋል፡፡ ትላንት ከስራ ሰዓት በኋላ በላሊበላ ሬስቶራንት ተገናኝተው ሻይ ቡና እያሉ በሚጨዋወቱበት ወቅት ነው ከምሽቱ 1፡30 ላይ እዛው ሬስቶራንት በነበሩ ሲቪል የለበሱ የፓሊስ …
ቆንጂት ስጦታው — የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ልዩነትና በአንድ ዘር ስለተደራጀ ወታደራዊ ገዳይ ጦር ሊሰማ ሊያይ ኣይገባም። ይህንን የሚመኙለት ካሉ ኣንድም እድገትና ኣንድነት ፍቅርና እኩልነት የማይፈልጉ ሕዝብን ለማናከስ የሚጥሩ ኣልያም ልክ ሕወሓት በኣንድ ዘር ወጥ ምልምል ኣድርጎ በሰራቸው የኣግዓዚ ኮማንዶዎች ኣይነት …
ጂማ ወህኒ ቤት በተኩስ እየተናጠ ነው። ክፍተኛ ፍንዳታና የሴት እስረኞች ድምጽ ይሰማል። ቪዲዮውን ይመልከቱ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=oa5cvH-LXoc]…
ዋዜማ ራዲዮ-ከኦሮሚያ ህዝባዊ አመፅ አስተባባሪዎች ግንባር ቀደሙ ጃዋር መሀመድ በሚኒሶታ በቢሾፍቱ የደረሰውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ መስከረም 23 ቀን የኦሮሞ ማህበረሰብ ባደረገው ስብሰባ ላይ እንደጠቆመው የኦሮሞ የመብት ትግል በቅርቡ ወደ አዲስ ምዕራፍ ይሸጋገራል።
ከአዳዲስ ዕቅዶቹ መካከል የኦሮሚያን …
በኢህአዴግ ውስጥ ድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ታውጇል ። አዲስ አበባ ጭር ብላለች።
#EthiopiaProtests#AddisAbeba#MinilikSalsawi#DownTPLF
Minilik Salsawi – mereja.com – በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ ኢህአዴግን የሚያስተዳድረው የህዋሃት የደህንነት ተቋሙና
ወታደራዊው አመራር ነው።የደህንነት ተቋሙና ወታደራዊ ሃይሉ በሙሉ
…
የጎንደሮች የትግል አንድነት ፈጠራ ማስደነቁን ቀጥሏል፤
በእሬቻ በዓል ላይ ለሞቱት ወገኖች ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ብለው ንፍሮ ቀቅለው ድንኳን ጥለው ተቀምጠው ወጣቱ እየጎረፈ ሲሆን ከታች በፎቶው እንደምትመለከቱት የትህነግ ኣግኣዚ ወታደሮች ህዝቡ ሀዘኑን እንዳይገልፅ ለመከላከል እየሞከሩ ነው።
BBN –
እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ተጎጂዎችን ሲያክም የነበረው ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሁኔታውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ መግለጫውን ለጋዜጠኞች የሰጡት በሆስፒታሉ ጠቅላላ ሐኪም የሆኑት ዶክተር ማንደፍሮ ኬሲ እና የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ባይሳ ተገደው በሰጡት በዚህ …
በቢሾፍቱ እሬቻ በዓል ላይ የተካሄደው ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ ታቅዶበት መሆኑን የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወክ በቪዲዮ የተደገፈ ዘገባ ኣቀረበ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=w5fvRbbv65Q]…
በሰማያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዬችና በፓርቲው የወደፊት የስራ እንቅስቃሴ ዙርያ ከአባላት ጋር ዉይይት ተካሄደ፡፡
መስከረም 24 2009 ዓ/ም
…
ወያኔዎች አይናቸው እያየ ታሪክ ሰርተን አይናቸውን እናፈርጠዋለን። #Ethiopia
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ህዝቡ ነገ እንቅስቃሴ እንደማይኖር እየተናገረ ነው፤ በኣስጎሪና በሰበታ በርካታ ፋብሪካዎች ጋይተዋል። የወያኔ ውሾች በኣለም ገና ፈሰዋል። በኣቃቂ ቃሊቲ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ነው። ወያኔ ጭንቅ ውስጥ
…
የ አማራ ድምጽ ራዲዮ ፕሮግራም
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=5CGm_fxFVfc&w=560&h=315]
…
የኢትዮጵያ ምድር ባቡርን በተመለከተ አማራ ክልል ውስጥ በሁለተኛው ዙር ሊሰሩ ከታቀዱ መስመሮች ውስጥ አንዱ የወረታ- አዘዞ-መተማ (መስመር 7) ነው። በዚሁ ዙር በትግራይ በኩል ደግሞ ከመቀሌ-ሽሬ ይገነባል ተብሎ ታቅዱዋል። አንድ ለአማራ እጅግ አንገብጋቢ የሆነ ጉዳይ አለ። በአጭሩ እንደሚከተለው እገልጸዋለሁ። ተስፋኪሮስ አረፈ
…
ህወኃት የጥፋት ኃይሎች እያሰማራ ነው::
በተለያዩ ወንጀሎች በእስር ቤት የቆዩ ‹ወጣቶችን› በጥቅም በመደለልና በማሰልጠን በዓለም ገና፣ ሰበታ አካባቢ ያሉ የሌላ ክልል ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ለማድረስና የኦሮሞ ወጣቶች እንዳደረጉት በማስመሰል የህዝብ ለህዝብ ግጭት እንዳለ ለማሳየት፣ መተማመንና አንድነት እንዳይኖር ፣ ጥርጣሬ እንዲነግስና …
የኬኒያ ባለስልጣኖች በናይሮቢ ኢትዮጵያውያንን አሰሩ
በናይሮቢ ኬኒያ የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ያደረጉትን ስብሰባ የኬኒያ ፖሊሶች ከመበተናቸው ሌላ 40 የሚሆኑትን ህገ ወጥ ናችሁ በሚል ያሰረ መሆኑ ታውቋል። ፖሊስ ኢትዮጵያውያኑ ስብሰባውን ያደረጉት ያለፈቃድ ነው በማለት ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን …
ተቃውሞው ኣዲስ ኣበባ ፉሪና ኣለም ገና ገብቷል።
#Ethiopia #EthiopiaProtests #AddisAbaba #MinilikSalsawi #Freedom
ፉሪ የጀመረው ተቃውሞ ወደ አለምገናም ቀጥሏል። ፉሪ ሱቆች፣ ካፌዎች፣ ባንኮች እና ባጠቃላይ መንገድ ዳር ያሉ ንግድ ቤቶች በጠቅላላ ዝግ ናቸው። ፉሪ መንገዱ ዳር
…
አዲስ አበባ ዳር ቡራዩ ከታ የተደረገ ታላቅ ተቃውሞ ቪዲዮ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=upRJZ68kfM4&w=560&h=315]
…
አዳማ ተቃውሞ ተነስቷል። ወደ ሶደሬ በሚወስደው መንገድ የሚገኙ ሰፋፊ እርሻዎች እየተቃጠሉ ነው። ፌደራሎች አካባቢውን ወረውታል። የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። የስልክ አገልግሎትም አስቸጋሪ ነው።
የኢንተርኔት አገልግሎት በቢሾፍቱም ከትላንት ማታ ጀምሮ ተቋርጧል።
የጂማ ዩኒቨርሲቲ ኦሮሞ እና አማራ ተማሪዎች ከአንድ ሰአት በፊት …
ጀግናውን የዳባትን ሕዝብ በተልካሻ ምክኒያት በመሸወድ ከዘረኛው እና ሰው በላው ሕወሓት መንግሥት ጎን የቆመ በማስመሰል ታላቅ ሰልፍ በማስወጣት በEBC ሰፊ ሺፋን ተሰጥቶት ዶክመንታሪ ፊልም ሊሠራ መሆኑ ታውቋል።
ባንዳው የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ አገናኘው አስማማው ከዳባት አጅሬ የሚሰራውን መንገድ ምክኒያት በማድረግ የሁሉንም
…
ኢሬቻን ለማክበር የተጓዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰው እልቂት ከተሰማ አንስቶ መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ከትላንት ምሽት አንስቶ መንገዶች በተደጋጋሚ እየተዘጉ ነው። ተሽከርካሪዎች እየተቃጠሉ ነው። ህዝብ ወደ ጎዳና ወጥቶ ቁጣውን በምሬት እየገለፀ ነው ። #MinilikSalsawi
በተለያዩ ቦታዎች ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመከፈቻ ቀናቸው እንዲዘገይ መመሪያ የተሰጠ መሆኑ ታወቀ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወለጋ፣ በአምቦ፣ በወሊሶ፣ በአዳማ፣ በባሌ፣ በሐረር ወዘተ. የሚገኙ ዩኒቭርሲቲዎች ከመደበኛ የዘመኑ የትምህረት መከፈቻ እንዲዘገይ የውስጥ መመሪያ መተላለፉ እየተነገረ መሆኑን ተረድተናል፡፡ በቅርቡ የተከሰተው ሕዝበዊ አመጽ ተማሪዎች ከክረምቱ መዘጋት …
በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን መታሰብያ ስነስርዓት ተካሄደ፡፡
——————————————————————————————–
መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ/ም ዓመታዊ የእሬቻ በዓል አከባበር ላይና በተለያየ ግዜ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን መታሰብያ የሻማ ማብራትና የፀሎት ስነስርዓት በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ተደረገ፡፡
…
በመላው ኦሮሚያ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ለኣዲስ ኣበባ ቅርብ በሆነችው ቡራዩ የከባድ መሳሪያ ቶክስ ማምሻውን የጀመረ ሲሆን በሙገር የዳንጎቴ ንብረት የሆነ ከባድ መኪና በሕዝባዊ ንቅናቄው ኣራማጆች ሲጋይ በቡሌ ሆራ ፍርድ ቤቶች ጋይተዋል፤ ሲኤምሲ ልዩ ስሙ መሪ አካባቢ ህዝብ እና የወያኔ ወታደሮች
…