ባለ ባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ። #BajajaProtests
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥
የመቐለ ባለባጃጆች እያካሄዱ ያሉት የስራ ማቆም ኣድማ ለኣራተኛ ቀኑ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የይቅርታ ደብዳቤና 500 ብር የመቀጮ ክፍያ እንዲከፍሉ እያስገደዷዋቸ ይገኛሉ።
ይህ የመንግስት የማስገደድ ተግባር በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ እንዲያካሂዱ ለትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት
…

የባጃጅ ኣድማ 4ተኛ ቀኑ ይዟል
=============
መቐለ ከተማ እየተደረገ ያለው የባጃጅ ኣድማ 4ተኛ ቀኑ ይዘዋል። Bajaj Protests
መንግስት “ከ300 በላይ ባጃጆች ላጠፉት ጥፋት 500 ብር እየተቀጡ የይቅርታ ደብዳቤ ኣስተስገብተው ታፔላ እየወሰዱ ነው” በኤፍ ኤም ራዲዮዎች ቢናገም በተግባር ግን ኣድማው ተጠናክሮ
…
በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ቀጥለዋል:: #Mekelle
ትናንት ዕሮብ መጋቢት14 /08 ዓ/ም በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ተመትቶ ውለዋል።
መንግስት ኣድማው በሃይል ለማንበርከክ ያለ ታፔላና ያለ ስምሪት ቦታ ለመስራት የሞከሩ ባለ ባጃጆች በክልሉ ልዩ ሃይል፣ የፖሊስ ና ትራፊክ …
የመቐለ ወጣት ባለ ባጃጆች መስተዳድሩን ኣንበረከኩት።#Ethiopia #Mekelle (#BajajProtest እንደ ማለት ነው)
የባለ ባጃጆች እምቢታ በመቐለ
=*=*=*=*=*=*
የኢህኣዴግ መንግስት ዓይኑን ጨፍኖ የሚያወጣቸው ኣዋጆች፣ እቅድና ኣሰራሮች ህዝቡን ኣማርሮ ለዓመፅ እየገፋፋው ነው።
ሰሞኑ የመቐለ መስተዳድር በከተማዋ የሚገኙ ከ2500 በላይ ባለ ባጃጆች የሚመለከት
…
መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው ትላልቅ ማይክሮፎኖች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ እየተደረገ ይገኛል።
የሙዚቃ ድግሱ የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት ኣድርጎ የተደገ ሲሆን ዋና እስፖንሰሩ መቐለ ዩኒቨርስቲ ነው።
መቐለ ከተማ
…