Blog Archives

የአማራ ህዝብና የህወሀቱ ብዓዴን – አቻምየለህ ታምሩ

ሰሞኑን ባህር ዳር ላይ የህወህት ስኬት የሆነው የአማራ እልቂት በራሱ በአማራው እየተዘከረ ይገኛል። የአማራ ህዝብም «በግ ካራጁ ኋላ እንደሚጎተት» እየተጎተተ ሞቱን እያነገሰ ገዳዮቹን አበጃችሁ እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ይህንን እንድል ያስደፈረኝ «35ኛውን የብዓዴን ዝክረ በዓል» ለማክበር የተሰበሰበው አማራ ሁሉ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹ብ.አ.ዴ.ን.›› የማን ወኪል ነው? ጌታቸው ሺፈራው

በአገራችን በስፋት ከሚተረክላቸው ፓርቲዎች መካከል ኢህአፓ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ይሁንና ‹‹ያ ትውልድ›› ተብሎ የሚነገርለትን ያህል ሳያበረክት በአጭሩ ተቀጭቷል፡፡ ለዚህም በዋነኝነት ከሚነሱት ምክንያቶች መካከል አንዱ በፓርቲው ውስጥ የተነሳው ‹‹አንጀኝነት›› ነው፡፡ በፓርቲው ‹‹የአንጃ›› ታሪክ በነ ብርሃነ መስቀል ረዳና ጌታቸው ማሩ የሚመራው ቡድን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች – ዘመነ ምህረት (ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት)

ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች

(ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት)

ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት (የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት)

(አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል)

ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ርሃብተኞችን ማሸበር ይቁም።

መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው ትላልቅ ማይክሮፎኖች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ እየተደረገ ይገኛል።

Amdom Gebreslasie's photo.

የሙዚቃ ድግሱ የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት ኣድርጎ የተደገ ሲሆን ዋና እስፖንሰሩ መቐለ ዩኒቨርስቲ ነው።

መቐለ ከተማ

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news