Blog Archives

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የምግብ እጥረት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በርትቷል፡፡

ሁለት አነስተኛ ድንኳኖች በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ ሐሩርና ንዳድ ለመከላከል ያስችሉ ዘንድ ተዘርግተዋል፡፡ በአንደኛው ድንኳን ውስጥ አራት ፍራሾች ተዘርግተው፣ ኢልኒኖ ባስከተለው ከፍተኛ ድርቅ የተነሳ የምግብ እጥረት የገጠማቸውን ሕፃናትና እናቶች ለመንከባከብ እንዲያስችሉ አንሶላ ለብሰው ተዘጋጅተዋል፡፡

በእነዚህ ድንኳኖች ውስጥ ደግሞ ‹‹ሴቭ ዘ ቺልድረን››

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: BBC VIDEO

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia

ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምግብ እሕል ራሳችንን ችለናል እየተባለ ከውጭ አገራት 450 ሺህ ሜትሪክ ቶን የእርዳታ ስንዴ በውጪ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በረሀብ ሳቢያ ህጻናት እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ እንደሚገኙ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት ተናገሩ::

ኢሳት ዜና :-ድርቁ በተለየ መልኩ በከፋባቸው እንደ ሶማሌና አፋር ባሉ ክልሎች ሁኔታውን ተዘዋውረው የተመለከቱ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት እንደተናገሩት ፤ በተጠቀሱት ክልሎች ባሉ የማገገሚያ ጣቢያዎች ከመክሳታቸው ብዛት ቆዳቸው አጥንታቸው ጋር የተጣበቀና ጭንቅላቶቻቸው ብቻ የቀሩ ህጻናት በሞት ቋፍ ላይ ሆነው እያጣጣሩ ይታያሉ። …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, ESAT, ESAT Amharic, ESAT News, Ethiopian news

ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ

ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎HMD‬ ‪#‎EPRDFHOAX‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

“አስረአንድ በመቶ አድገናል በምግብ እህል ራሳችን ችለናል::” አርከበ እቁባይ የጠሚው አማካሪ
“በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ተጨማሪ አስቸኳይ

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ ፀጥታ ጠንቅ እንዳይሆን የአሜሪካ መንግስት ሰጋ

• ከለጋሾች ገንዘብ ካልተገኘ፣ በግንቦት ወር የእርዳታ እህል ይሟጠጣል” ተመድ
• እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው የዓለም ሀገሮች፣ ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች

በኢትዮጵያ ድርቅ ያስከተለው ከባድ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ ፀጥታ ጠንቅ እንዳይሆን የአሜሪካ መንግስት እንደሰጋ የዘገበው ሲኤንኤን፣ ሃያ የረድኤት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በትግራይና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው።

ረሃብ ሂወት እየቀጠፈ ነው:: Amdom Gebreslasie/ArenaTigrayParty  ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥

በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ የተጠቁ ወረዳዎች ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው።

Amdom Gebreslasie's photo.

ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል::

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎FAO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

• በድርቁ አካባቢዎች 350ሺ ተጨማሪ ህፃናት ይወለዳሉ:: — • የነፍሰ ጡር እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው
• የእርዳታ እህል በፍጥነት እንዲጓጓዝ ተጠየቀ:: — በድርቅ በተጐዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ::

 የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ::
Dawit Solomon Yemesgen's photo.
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛው በመሆን የተመዘገበው ድርቅ 400.000 ህፃናትን ለአልሚ ምግብ እጦትና 10 ሚልዩን የሚደርሱ ሰዎችን ለምግብ እርዳታ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በያዝነው 2016 በኢትዮጵያ ምግብ ማገኘት አስቸጋሪ እንደሚሆን በኢትዮጵያ የFAO ተጠሪ አማዱ አላሁሪ ገልፀዋል።

የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት በእንግሊዘኛ ምህፃር «FAO» ፣ኢትዮጵያ የገጠማትን አስከፊ ድርቅ መቋቋም የሚያስችላት የ50 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጠየቁን ሮይተርስ ዘገበ።

በሀገሪቱ በዝናብ እጥረትና ከመጠን በላይ በጣለ ዝናብ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች እስከ 90 በመቶ ያህል ሰብል አልያዘም ።…

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: የገዢው ፓርቲ ትኩረት ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

Read More : http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=109291

Image

 …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎USAID‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በስራ አጋጣሚ ያገኘሁት በተለያየ ስብሰባዎች ላይ በአንድ ሳህን ሲለን ቡፌ ሲለን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ

የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie

************

በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ።

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች
• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች

በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡
የድርቁ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል::

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎NGO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬ ‪#‎FAO‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው።

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው ኣንድ እስካንያ መከኒ ከነተጎታቹ የእርዳታ እህል በወረዳው ባለስልጣናትና ነገዴዎች በመመሳጠር የተራገፈ ኣስመስለው በሌላ መኪና ገልብጠው ጭነው ሲወስዱ የኲሓ ህዝብ እጀ ከፈንጅ ይዞ ለፖሊስ ኣስረክበዋል።

እነዚ የወረዳ ባለ ስልጣናትና የኲሓ ነጋዴዎች የዘረፉት በኣራት መኪኖች

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ድሃው የትግራይ ገበሬ ( ኄኖክ የሺጥላ )

Image result for tigray Farmerየ-ማስታወቂያ አላማ አዲስ ነገርን ለብዙ ዘመን የምታውቀው ፣ የምታውቀውን ደሞ አዲስ አስመስሎ ማቅረብ ነው ይላል አንዱ ፈረንጅ ፣ በራሱ በፈረንጁ ቋንቋ አባባሉ እንዲህ ተጽፎ ነበር ( Advertisement is making the new familiar and the familiar new )። አዎ አንዳንድ የፖለቲካ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓ ህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል።

የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። ከሰአታት በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰውየው እዝያ የሄዱት ምንም አይነት ግብዣ ሳይደረግላቸው ነው በማለት ቢገልጽም ፕሮፌሰሩ የህብረቱ ሰብሳቢ በተገኙበት ውይይት አድርገዋል። ጠቅላላ ዜናውን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, ESAT, Ethiopian news, Video

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!! – መድረክ

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!!
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
ሀገራችንን ላለፉት 25 ዓመታት ሲገዛ የቆየው ኢህአዴግ ባለ2 አሀዝ ፈጣን እድገት እያስመዘገብኩ ሀገራችን በምግብ ራሷን እንዲትችል፣ ከስንዴ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በትግራይ ለተከሰተው ረሃብ የመጣው እርዳታ ለተጎጂዎች ኣይደርስም ሲሉ ኣንድ ባለስልጣን ተናገሩ።

Amdom Gebreslasie

“የእርዳታ እህሉ ወደ ተረጂው ህዝብ ልናደርሰው ኣልቻልንም” ወይዘሮ ያለም ፀጋይ የምስራቃዊ ዞን ዋና ኣስተዳዳሪና የማእከላይ ኮሚቴ ኣባል።

ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ያፍረጠረጠችው ሓቅ ” የእርዳታ እህሉ ወደ ተራበው ህዝብ ልናደርሰው ኣልቻልንም ከዚህ የተነሳ ድርቁ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ይገኛል።

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በብድር እና እርዳታ የተገኙ የውጪ ምንዛሬዎች የት እንደገቡ አይታወቅም::ረሃቡ የኢኮኖሚ ቀውስ ፈጥሯል::‪ (ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሓገራችን የተከሰተውን ድርቅ እና ያስከተለውን ረሃብ ለመቋቋም በሚደረጉ ጥረቶች በአቅርቦት እና በፍላጎቶች መካከል እጅግ ሰፊ ልዩነት ከመኖሩም በላይ ግልጽነት የጎደለውና በፖለቲካ ላይ የተመሰረተ አድልዎ እንዲሁም ከፕሮፓጋንዳ ውጪ ፈጣን እና የተቀናጀ ስራ በተግባር ስለማይታይ በድርቅ የተጠቁ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የረሃብ አደጋውን፣ ‘ዱብዕዳ’ ወይም ‘ጊዜያዊ’ አናስመስለው!

Written by  ዮሐንስ ሰ.  • ‘ግድብ-መስኖ አትስሩ’ የሚል ዘመቻ፣ እና ተመፅዋች ረሃብተኛ

1. ከሃያ የዓለማችን ድሃ አገራት አንዷ! በየዓመቱ 10 ሚ. ችግረኞች፣ እርዳታና ድጎማ ይቀበላሉ። ዘንድሮ ግን፣ የተረጂዎቹ ቁጥር ወደ 15 ሚሊዮን ጨምሯል።

2. አስቸኳይና የሚያዛልቁ መፍትሄዎች! …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ድርቅ ባይኖርም በየቀኑ፣ከ500 በላይ ሕፃናት ይሞታሉ; የኢትዮጵያ ችግር፣ ከቢቢሲ ዘገባም ይብሳል!

Written by  ዮሐንስ ሰ.=== በኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ ላይ ያተኮረው የቢቢሲ ዘገባ፣ ይሄውና ብዙዎችን እያወዛገበ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል።
የጋዜጠኛውን ዘገባ፣ በአድናቆት የሚያሞግሱ በርካታ ሰዎች፣ ‘መንግስት፣ የረሃብ አደጋውን ችላ ብሏል፤ መረጃም ደብቋል’ በማለት መራራ ትችት አውርደውበታል።

መንግስት በበኩሉ፣ በቢቢሲ ዘገባ ተቆጥቶ፣ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በድርቁ ምክንያት ከአሩሲ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቅ፤ በምስራቅና በምዕራብ ሀርርጌ በአንድ ወር ውስጥ የተረጅው ቁጥር በግማሽ ይጨምራል ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 15 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 25, 2015 News)
በድርቁ ምክንያት ከአሩሲ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቅ፤ በምስራቅና በምዕራብ ሀርርጌ በአንድ ወር ውስጥ የተረጅው ቁጥር በግማሽ ይጨምራል ተባለ
የሳኡዲ ቱጃሮች ንብረታችን በወያኔ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news