Blog Archives

የምግብ እጥረት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በርትቷል፡፡

ሁለት አነስተኛ ድንኳኖች በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ ሐሩርና ንዳድ ለመከላከል ያስችሉ ዘንድ ተዘርግተዋል፡፡ በአንደኛው ድንኳን ውስጥ አራት ፍራሾች ተዘርግተው፣ ኢልኒኖ ባስከተለው ከፍተኛ ድርቅ የተነሳ የምግብ እጥረት የገጠማቸውን ሕፃናትና እናቶች ለመንከባከብ እንዲያስችሉ አንሶላ ለብሰው ተዘጋጅተዋል፡፡

በእነዚህ ድንኳኖች ውስጥ ደግሞ ‹‹ሴቭ ዘ ቺልድረን››

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምግብ እሕል ራሳችንን ችለናል እየተባለ ከውጭ አገራት 450 ሺህ ሜትሪክ ቶን የእርዳታ ስንዴ በውጪ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ::

 የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ::
Dawit Solomon Yemesgen's photo.
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛው በመሆን የተመዘገበው ድርቅ 400.000 ህፃናትን ለአልሚ ምግብ እጦትና 10 ሚልዩን የሚደርሱ ሰዎችን ለምግብ እርዳታ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎USAID‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በስራ አጋጣሚ ያገኘሁት በተለያየ ስብሰባዎች ላይ በአንድ ሳህን ሲለን ቡፌ ሲለን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ

የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie

************

በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ።

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች
• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች

በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡
የድርቁ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል::

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎NGO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬ ‪#‎FAO‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው።

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው ኣንድ እስካንያ መከኒ ከነተጎታቹ የእርዳታ እህል በወረዳው ባለስልጣናትና ነገዴዎች በመመሳጠር የተራገፈ ኣስመስለው በሌላ መኪና ገልብጠው ጭነው ሲወስዱ የኲሓ ህዝብ እጀ ከፈንጅ ይዞ ለፖሊስ ኣስረክበዋል።

እነዚ የወረዳ ባለ ስልጣናትና የኲሓ ነጋዴዎች የዘረፉት በኣራት መኪኖች

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ድሃው የትግራይ ገበሬ ( ኄኖክ የሺጥላ )

Image result for tigray Farmerየ-ማስታወቂያ አላማ አዲስ ነገርን ለብዙ ዘመን የምታውቀው ፣ የምታውቀውን ደሞ አዲስ አስመስሎ ማቅረብ ነው ይላል አንዱ ፈረንጅ ፣ በራሱ በፈረንጁ ቋንቋ አባባሉ እንዲህ ተጽፎ ነበር ( Advertisement is making the new familiar and the familiar new )። አዎ አንዳንድ የፖለቲካ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!! – መድረክ

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!!
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
ሀገራችንን ላለፉት 25 ዓመታት ሲገዛ የቆየው ኢህአዴግ ባለ2 አሀዝ ፈጣን እድገት እያስመዘገብኩ ሀገራችን በምግብ ራሷን እንዲትችል፣ ከስንዴ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክሃገር ውስጥ በረሃብ ለተጎዱ ወገኖች ለእርዳታ ተለግሰዋል የተባሉ እህሎች በተዘዋዋሪ እየተዘረፉ ነው።

Minilik Salsawi – ከሃገር ውስጥ ነጋዴዎች ተገዝተው በተለያዩ ግለሰቦች አና የግል ተቋማት በኩል በድርቅ አና በረሃብ ለተጎዳው ሕዝብ በኣገዛዙ በኩል እንዲደርሱ የተለገሱ እህሎች በኣገዛዙ የደህንነት ሰዎች አና በስግብግብ ነጋዴዎች በተደረገ ስብጥር በተዘዋዋሪ አየተዘረፉ ለገበያ አንደሚቀርቡ ታውቋል።

የእርዳታ አህሎቹ በድርቅ ለተጎዱ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በረሃብ ጠኔ ኣደጋ የሟቾች ቁጥር አየጨመረ ነው፥ በሁመራ ሰዎች አየሞቱ ነው።

ረሃብ የወለደው መርዶ
*************

ዛሬ እሮብ 15 / 03 / 2008 ዓ/ም ከቀኑ ኣምስት ሰዓት ኣከባቢ ከሑመራ ኣደባይ ቀበሌ የደረሰኝ የስልክ ጥሪ እጅግ የሚያሳዝን ረሃብ የፈጠረው መርዶ ነበር።

ዛሬ ረፋድ የኣደባይ ከተማ ህዝብ ኣንዲት በረሃብ የሞቱት እናት ቀብር መዋሉን ከቦታው

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የምሥራቅና የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ተረጂዎች ቁጥር ከ50 በመቶ በላይ ጨምሯል

ከኤልኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ እያሳረፈ ያለው ተፅዕኖ እየሰፋ መምጣት የተረጂዎችን ቁጥር እንዲጨምር እያደረገ ነው፡፡

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በሚኤሶ ወረዳ የተዘራው ማሽላና በቆሎ በድርቁ የጠፋባቸው አርሶ አደር ደረቁን ማሳቸውን ሲመለከቱ

ሰሞኑን በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመቃኘት የተንቀሳቀሰው የጋዜጠኞች ቡድን ከተመለከታቸው አካባቢዎች መካከል፣ የምዕራብና የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ውስጥ ከወራት በፊት የነበሩት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው።

በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። ቅምያው ህዝቡ ክፉኛ እየተቃወመው ይገኛል።ረሃቡ በሰውና በእንስሳ ሂወት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ የሚታወቅ ነው።

የደጉዓ ተምቤን ወረዳ ሃላፊዎች በድርቅ የተጠቁ ቀበሌዎች ኣመራሮች ሰብስበው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከ‹‹ቤዛ እንሁን!›› በወቅታዊ ሶስት ጉዳዮች ላይ የተሰጠ ማብራሪያ

1. ይህ ስብስብ በሕግ አይን እንዴት ይታያል?
የተለያዩ ሰዎች ‹‹ይህ ጊዜያዊ ስብስብ የመንግስት እውቅናና ፈቃድ አለው ወይ?›› ሲሉ መጠየቃቸው ይታወሳል፡፡ ይህንኑ በተመለከተ የተለያዩ የዚህ ስብስብ ዓላማ ተጋሪ የሆኑ የሕግ ባለሙያዎች እንደገለፁልንና በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ 862 በግልፅ እንደተመለከተው፤ የሰብአዊ እርዳታን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በራስ አቅም ለተረጂዎች ዕርዳታ ማድረስና ፈተናው

ብዙዎችን በተለይ በወሎ ኮረምና ደቡብ ትግራይ ለሕልፈት ባበቃው የ1977 ዓ.ም. ረሃብ ለዕርዳታ ፈላጊዎች እህል በማድረስ ረገድ ትልቁ ችግር ትራንስፖርት ነበር፡፡ ለተጐጂዎች የሚሆን የዕርዳታ እህል በአሰብ ወደብ ወደ አገር ውስጥ

ከገባ በኋላ፣ ድርቅ ወደነበረባቸው ቦታዎች ለማድረስ መንገድ አለመኖሩ በእጅጉ ፈታኝ እንደነበር

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ (ፎቶዎች)

አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና

በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!

 

 

 

 

 

 

 

 

 …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ )

ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ )

የብርቱካን አሊ ልጅ አብዱ በራ’ብ እንዳልሞተ ወያኔ ነገረን ። በዛ ላይ ቢቢሲ ደሞ እንደ ኢሳት እንደዋሸ ተነገረን ። ይሁን !
እንበልና የብርቱካን ልጅ በራብ አልሞተም ፣ ቀጥሎም የብርቱካን ልጅ በቁንጣን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የረሃቡ እና የድርቁ ምክንያት የዝናብ እጥረት ብቻ ሳትሆን ወያኔ የምትባል አረም ናት ሲሉ የአፋር ነዋሪ ገለጹ

«ወያኔ» ብለው የሚጠሯት የዛፍ አይነት ለግጦሽ የሚጠቀሙት ሳር መሃል እየገባች ትበቅላለች፡፡ እሷ በበቀለችበት ቦታ ሁሉ ምንም ነገር አይበቅልም፤ ወይም ይደርቃል፡፡

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በአፋር ክልል ስለተከሰተው ድርቅና ረሃብ፣ አቶ ሃሰን መሃመድ የተባሉ የክልሉ ነዋሪን በትላንትናው ምሽት አቅርበው ነበር፡፡ ጋዜጠኛዋ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – አባወራ አይውጣልሽ ተብላ የተረገመች ሴት ወይዘሮ ይመስል ሃገራችን በሰከሩ ፖለቲከኞች እየተናወጠች ነው::የወያኔ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል

ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል

 ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡

በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት ወሎ ቆቦ አካባቢ የቢቢሲው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው::

Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን እየገደለ እያሳደደ ባለበት በዚህ አደገኛ ጊዜ ላይ የድርጊት መረሃ ግብሮች ሁሉ ሕዝብን ለማዳን መረባረብ በሚጠበቅበት ወቅት የፓሪሱን ጥቃት እንደ አጀንዳ ይዞ ማራገብ አገዛዙ ምን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ::

በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ ባደረግነው አስቸኳይ ስብሰባ የተገኙ 13 ሰዎች የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡

1. ሁላችንም እንደዜጋ ከራሳችን በመጀመር ሚናችንን መወጣት ይኖርብናል፡፡ በዚህም መሰረት ከእያንዳንዳችን በነፍስ ወከፍ በትንሹ ከ100

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  ድርቁን ለፖለቲካ ጨዋታ ማዋል አደጋ አለው::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::በአለም የዜና ማሰራጫዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ እና ድርቁ የፈጠረው …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ማን ይድረስላቸው?

ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw

በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news