Blog Archives

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው።

በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው ኣንድ እስካንያ መከኒ ከነተጎታቹ የእርዳታ እህል በወረዳው ባለስልጣናትና ነገዴዎች በመመሳጠር የተራገፈ ኣስመስለው በሌላ መኪና ገልብጠው ጭነው ሲወስዱ የኲሓ ህዝብ እጀ ከፈንጅ ይዞ ለፖሊስ ኣስረክበዋል።

እነዚ የወረዳ ባለ ስልጣናትና የኲሓ ነጋዴዎች የዘረፉት በኣራት መኪኖች

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በእንደርታ ወረዳ 10 ሱፐርቫይዘሮች የሚመሩት የመምህራን ኣመፅ ተነስተዋል።

ኣመፁ በወረዳው ትምህርት ፅህፈት ቤት ሓላፊዎችና የወረዳው ኣስተዳደር ላይ ያነፃፀረ ሲሆን በወረዳው የሚገኙ ከ53 በላይ ትምህርት ቤቶችያሉ ርእሳነ መምህራንና ኣስተማሪዎች የሚጠይቋቸው የእድገት፣ የዝውውር፣ የእርከን፣ የውጤት ተኮርና የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄዎች በኣግባቡ ለመመለስ ባለመቻላቸው ነው።

የወረዳዋ ኣስተማሪዎች ያስነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ሊያገኙ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news