በእንደርታ ወረዳ 10 ሱፐርቫይዘሮች የሚመሩት የመምህራን ኣመፅ ተነስተዋል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኣመፁ በወረዳው ትምህርት ፅህፈት ቤት ሓላፊዎችና የወረዳው ኣስተዳደር ላይ ያነፃፀረ ሲሆን በወረዳው የሚገኙ ከ53 በላይ ትምህርት ቤቶችያሉ ርእሳነ መምህራንና ኣስተማሪዎች የሚጠይቋቸው የእድገት፣ የዝውውር፣ የእርከን፣ የውጤት ተኮርና የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄዎች በኣግባቡ ለመመለስ ባለመቻላቸው ነው።

የወረዳዋ ኣስተማሪዎች ያስነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ሊያገኙ ባለ መቻላቸውና ሱፐር ቫይዘሮች የሚያቀርቡት ሃሳብ በወረዳ ሃላፊዎች ሰሚ በማጣቱ ፒቲሽን ኣሰባስበው ወደ ዞንና ክልል ኣብዮቱታቸው ኣቅርበዋል።

ከድርቅ በተያያዘ ትምህርታቸው እያቋረጡ ያሉት ተማሪዎች ኣስተማሪዎችም ካላልመለሳቹ እየተባሉ ውጥረት ውስጥ ይገኛሉ።
የእንደርታ ወረዳ ህዝብ በወይዘሮ ኣስቴር ኣማረ በፖርላማ መተኛት የሚታወቁት የሚወከል መሆኑ ይታወቃል።

ክልልና ዞን መፍትሄ ከማበጀት ተመልሳቹ በወረዳቹ ፍቱት ብለው መልስ ሰጥተዋል።

መምህራን ካመፁ ኣገር ኣመፀ ነው።

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

IT IS SO………!

Amdom Gebreslasie
Amdom Gebreslasie's photo.