Blog Archives

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው።

እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው።

የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል።

የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ::

ጉድ በል ትግራይ … !!!
¥¥¥¥¥¥¥¥¥

የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል።

የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው?

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው?
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።

ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ  By Amdom Gebresilasie

Amdom Gebreslasie's photo.

===========

በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።

የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም?
እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር።

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል::

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል::

የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅ
።።።።።።።።።።።።።

ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር።

ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPDM‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎MollaAsgedom‬

ሞላ ኣስገዶም የዴምህት ሊቀ መንበር ሁኖ ለኣመታት በኣስመራ መቆየቱና በ2007 ዓ/ም መጨረሻ ወር ማለት ጳጉሜ 800 የሚያክሉ ወታደሮች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )

Henoke Yeshetlla's photo.

እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ።

ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ

ተደብዳቢው — አማራ!
ደብዳቢው— ወያኔ ትግሬ!
የድብደባው ምክንያት— አማራ መሆን!
ተጠያቂ —የለም!!!
ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ—

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል :: ……ህወሓት

“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት

“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው።

የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጀሀዳዊ ሀረካት ዶክመንተሪ አዘጋጅ የተሰራው አዲስ ቤዛ የተሰኘ ፊልም ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የቦይኮት ዘመቻ ተካሄደበት::

አብደላህ ኢብን አብደላህ's photo.

የኢትዮጵያን ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ እና ህዝበ ሙስሊሙ በፊርማው ጥያቄዬን በሰላማዊ መንገድ ያቀርቡልኛል ያላቸን ኮሚቴዎችንን አሸባሪ በማለት የሚዎነጅለው ጀሀዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ዶክመንተሪ ፊልምን ያዘጋጀው የወያኔ ለጋሲ አስቀጣይ የሆነው ብርሀኔ ንጉሴ የተባለው ግለሰብ አዲስ የሰራው ቤዛ የተሰኘ ፊልም በማህበራዊ ሚዲያ ፊልሙን እንዳታዩ የሚል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaProtests‬ ‪#‎Qimant‬ ‪#‎TekilDingay‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎TPLF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከትላንትና ጠዋት ጀምሮ የሚደርሱ መረጃዎችን ተከትሎ ለማረጋገጥ እንደተቻለው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ እና ታላቋን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት!

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የኦሕዴድ ይሁን የብአዴን አባላት በባርነት ውስጥ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ::

የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥

Amdom Gebreslasie's photo.

**~*~*~*~*~*~*~**

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው።

“ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ።

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ::

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ::

የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ኦነግ እና ለውጥ ፈላጊው ሃይል የኦሕዴድን መዋቅር ተጠቅሞ በኢሕኣዴግ ላይ ሕዝቡን አሳምጿል ድርጅታችንን ገበናውን አጋልጣችሁ ሰጣችኋል ወዘተ በሚሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኦሮሚያ ጉዳይ ዙሪያ የኦሕዴድ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወልቃይት ፖለቲካና ተቃዉሞ በዳባት አካባቢ – ግርማ ካሳ

የወልቃይት ፖለቲካና ተቃዉሞ በዳባት አካባቢ – ግርማ ካሳ

የኢሕአዴግ መንግስት ላይ እየቀረበ ያለው ተቃዉሞ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በስሜን ጎንደር ዳባት ከተማና አካባቢ ተቃዉሞ እንደተነሳም እየሰማን ነው። ተቃዉሞው ወደ ወረዳዉና የቀበሌ መንደሮች እየተዛመተ እንደሆነ ነው ዘገባዎች የሚጠቁሙት። ዳባት ከጎንደር …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ዓረና መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ።

ዓረና_መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ።

Amdom Gebreslasie's photo.

ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል።

ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች – AchamYeleh Tamru

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች AchamYeleh Tamru

ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊነትን መሰረት ካቆሙት አንዱ የትግሬው ገዢ በዝብዝ ካሳ ወይንም የኋላው ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሀንስ አራተኛ ናቸው። በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመን የትግራይ ምድር የኢትዮጵያ ማዕከል ነበረች። የትግራይ መሬት ከዛሬ 130 ዓመታት በፊት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች !

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ህዝቦች ኣሉ ። የመጀመሪያዎቹ እና ህገ መንግስታዊ መብታቸው ቢከበርም ባይከበርም ፥ ያለ ኣንዳች ቅሬታ እና በፍፅም መንግስታዊ ፍቅር ስር የሚኖሩት ትግሬዎች ሲሆኑ ፥ የተቀሩት ሌሎች የሚባሉት ናቸው። ከትግሬ ወገን የሆነ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች)

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ

“የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!”

(የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:

 ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ::

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔን ትንፋሽ በጣረ ሞት የሸበበው የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል::በተለያዩ ወረዳዎች የቀጠለው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው።

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው።
Minilik Salsawi የትግራይ ይሁድ ለመፍጠር ማለት ልክ እስራኤላውያን በአለም ተሰራጭተው ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ እይስፈራሩ እንደሚኖሩት ሁሉ የትግራይ ተወላጆችም በህወሃት ውሳኔ መሰረት በአገሪቷ ቁልፍ ቦታዎችን በምያዝ ኢትዮጵይውያንን እያስፈራራ ለማኖር እና ለመግዛት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ !!!

ግርማ ካሳ  = ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ – ግርማ ካሳ

ከኢትዮጵያ በቅርብ ከመጣ ከአንድ ወዳጄ ጋር አወራን። ከጥቂት ወራት በፊት ብአዴን በባህር ዳር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተገኘ ። በስብሰባው ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደነበረ ነገረኝ። ከዚህ ወዳጄ ባገኙሁት መረጃ፣ በተለይም …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰራዊቱ ለውጊያ የሚሆን ሞራል የለውም ሲል የሕወሓት ወታደራዊ ሹማምንት ስብሰባ ጠቆመ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገሪቱ መጭውን ጊዜ ኣስመልክቶ የሕወሓት ወታደራዊ ባለስልጣናት ስብሰባ በመቀመጥ የተወያዩ ቢሆንም በሰራዊቱ ላይ ያለውን መተማመን አጅግ የወደቀ አና ለውጊያ ሞራል የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቃል።

ከዚህ ቀደም እንደተባለው የትግራይ ሚሊሻዎችን በወታደራዊ መልኩ ማደራጀት የትግራይ ወጣት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል።

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል።
የኦሮሞ ገበሬዎችን ለማፈናቀል ሲነሳ በተቃውሞ ምክንያት መግቢያ መውጫ ያጣው የሕወሓት ኣገዛዝ ፊቱን በማዞር የኣዲስ ኣበባ ነባር ነዋሪዎችን ኣፈናቅሎ በምትካቸው በሕወሓት ስር ያሉትን የኣንድ ብሄር ትግሬ ካድሬዎችና …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news