Blog Archives

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ::

Abdalla Abdalla's photo.

በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ።
የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ::

ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ።
ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ

BBN መረጃ

የካቲት 25/2008 ጁሙዓ

√=በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ

√= የአንዋር መስጅዱ ኢማም ኮማንደር ጡሃ ዛሬ በአንዋር አስገራሚ ንግግር አደረገ

የሙስሊሞችን የእምነት ነፃነት መብት በሃይል እና በአፈ ሙዝ ረግጦ እየቀማ ያለው ኢሓዴግ መራሹ መንግስት በዛሬው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች)

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ

“የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!”

(የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:

 ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

Ethiopia – ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር – “Face to Face” BBN with Dr. Berhanu Nega

#Ethiopia : ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር  “Face to Face” BBN with Dr. Berhanu Nega

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=1JlwQr-VRnU]…

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ::

በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ #Ethiopia #Butajira

በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመሰቃን ወረዳ በዛሬዉ እለት ህዝባዊ እምቢተኝ ተስተዋለ።ፓሊሶች ተደብድበዋል።ፖሊሶች ተጎድተዋል። የመንግስት ታጣቂ ሐይላት ክላሽ ኢንኮቫቸዉን ተቀምተዋል።

መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል

ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል
በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል
በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ

ቢቢኤን በዛሬው ኅዳር 8 ዝግጅታችን
http://goo.gl/kBkE2M
-በአፋር ክልል ያለው የድርቅና ረሃብ ምን ይመስላል
የቢቢኤን ተባባሪዎች ከአፋር ክልል ነዋሪዎች ጋር ቆይታ አድረገዋል
-የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን ኢቲቪ በቢዝነስ ዘገባው ገለጹ
የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ
ታላቁ አሊም ሸህ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች::ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል

ቢቢኤን በዛሬው ሰኞ ህዳር 6/2008 ዝግጅታችን
http://goo.gl/C2EOeQ
ድምጻችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት! በማለት መግለጫ አወጣ
-በቢቢሲ የቀረበችው ብርኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ
ቢቢኤን የእያንዳንዱን የመጅሊስ አመራር በዘመዶቻቸው ስም የፈጸሙትን የሙስናና ዘረፋ ወንጀል በሰነድ ና በፎቶ ግራፍ ማስረጃ አስደግፎ በተከታታይ ለህዝብ ያቀርባል
መረጃ ቁጥር አንድ የህገ-ወጡ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ኡመር ይማም የሃጅ የዘረፋ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ

በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ
በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም”
የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል
http://goo.gl/NONnCC
በኮሚቴዎቻችን ላይ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

ቢቢኤን ራድዮ የሳተላይት ስርጭቱን ጀመረ ! (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ!

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ)

ሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]

 

ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን
http://goo.gl/ktgu70
መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት
ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news, Video

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::#Ethiopia #MinilikSalsawi

አዳማ ከተማ በኮሚቴዎቹ ላይ የፈረደውን ኢህአዴግን በሚያሳስቡ በሚያስጠነቅቁ የግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ::በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ ተፅፈው ካደሩት መካከል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ ፍትህ ለኮሚቴው፣ ትግላችን ይቀጥልል ፣ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News