በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !

ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል
ድምፃችን ይሰማ !
ግድያው ይቁም
በቃ !
አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም !
ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ !
የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !
ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል
ድምፃችን ይሰማ !
ግድያው ይቁም
በቃ !
አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም !
ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ !
የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በቅርቡ በሳዑዲ አረቢያ በሃጂ ስነስርአት ወቅት በተፈጠረ መጨናነቅ ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 47 መድረሱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል፡፡
ባለፈው መስከረም 13 ቀን 2008 በሳዑዲ አረቢያ ሚና አካባቢ በደረሰ አደጋ ከ1ሺህ በላይ የተለያዩ ሀገር የሃይማኖታዊ ስነ ስርአቱ ተሳታፊዎች …
ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ!
…
የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል
#Ethiopia #EthioMuslims #Strugglelogo #Grafitti #AddisAbaba #Adama
አዲሱን የትግላችንን መለያ አርማ ያንጸባረቁት እኒሁ የግራፊቲ ስራዎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ በተለያዩ …
ከ3 ዓመታት በፊት የአውሊያ ኢስላማዊ ት/ቤት ተማሪዎች “መንግስት በሙስሊሙ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም፣ ገለልተኛ መጅሊስ ይቋቋም፣ የአህበሽ አስተምህሮ በግድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ አይጫን” በሚል ካነሷቸው ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ፣ የወያኔው ጁንታ 31 ግለሰቦችን በአሸባሪነት ጠርጥሮ የወያኔው ፍ/ቤት ማቅረቡ የሚታወስ ሲሆን 13 …
ሐምሌ 27/2007 በዋለው ኢ ፍትሀዊው ችሎት ከሰባት ዓመት በላይ የተፈርዶባቸውና በቂሊንጦ ማረሚያ ይገኙ የነበሩት ወኪሎቻችን በትላንትናው ዕለት ወደቃሊቲ ማረሚያ እንደተዘዋወሩ ታወቀ።
በትላንትናው ዕለት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተዘዋወሩት ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ ወንድም ሙባሪክ አደም፣ ገጣሚ ሙኒር ሁሴን፣ …
የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ …
ህወሓት መራሹ መንግስት የሚሊዬኖች ወኪሎች የሆኑት ውድ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው::
በአሁኑ ሰዓት ለመንግስት መዋቅር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለ BBN RADIO በላኩት መግለጫ እንዳስታወቁት ህወሓት መራሹ መንግስት ውድ የህዝበ ሙስሊሙን ወኪሎች ያስተላለፈባቸው …