Blog Archives

የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! (ድምጻችን ይሰማ)

#‎NationalOppression‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬
የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ረቡእ ግንቦት 10/2008

ትግል ክስተት ሳይሆን ሂደት ነው፡፡ ይህን ሂደት የሚፈጥሩትም ሆነ ከዳር የሚያደርሱት ደግሞ የትግሉ ባለቤት የሆኑት ህዝቦች ናቸው፡፡ እንደአገራችን ባሉ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!!

የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Journalist‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎SolomonKebede‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በነ አማን አሰፋ መዝገብ በ24ኛነት የተከሰሰው እና ላለፉት ከ3አመት በላይ በግፍ በማዕከላዊ፣ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ በጋዜጠኛነት ሞያው በመንቀሳቀሱ ብቻ ሲንገላታ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

አቡ ዳውድ ኡስማን

ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡

በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ

BBN መረጃ

የካቲት 25/2008 ጁሙዓ

√=በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ

√= የአንዋር መስጅዱ ኢማም ኮማንደር ጡሃ ዛሬ በአንዋር አስገራሚ ንግግር አደረገ

የሙስሊሞችን የእምነት ነፃነት መብት በሃይል እና በአፈ ሙዝ ረግጦ እየቀማ ያለው ኢሓዴግ መራሹ መንግስት በዛሬው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አድዋ እና አባጅፋር (3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አህመዲን ጀበል)

አድዋ እና አባጅፋር
”አባጂፋር ለኢትዮጵያ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አድርገዋል። ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር ሀዲድ ሲዘረጋ አባጂፋር ገንዘብና የሰው ኃይል ልከዋል። ለሀዲድ ዝርጋታ እና ድልድይ ሥራ በ1892፣ 1894 እና 1900 አባጂፋር የሰው ኃይል ወደ አዲስ አበባ ልከዋል። የባቡር ሀዲዱንና ከባባድ አስፈላጊ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል!

ድምፃችን ይሰማ #‎EthioMuslims‬ ‪#‎JumaDemonstration‬ ‪#‎TewfiqMosque‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬
ሰበር ዜና!!!
በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ!
መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል!
አርብ የካቲት 18/2008

በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ!

ከጁሙዓ መልስ በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ መፈክሮች የተጻፉባቸውን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አስደሳች ዜና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ!

አስደሳች ዜና #MinilikSalsawi

ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ!

የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የሆነው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሀፉ የሆነውን 3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች(ትግል እና መስ ዕትነት) በሚል ያዘጋጀውን ታሪካዊ መፀሀፍ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

1987ን እንደ መስታወት AKEMEL NEGASH

1987ን እንደ መስታወት  AKEMEL NEGASH
ትኩስ የወጣትነት ዕድሜውን ማጣጣም ከጀመረ ገና ሦስት እና ዐራት ዓመታት ብቻ ናቸው የተቆጠሩት። ምጥጥ ባለው ገጽታው ዳርቻዎች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት የፀጉር ልቃቂቶች ‹‹ደረስክ ደረስክ›› የሚሉት ይመስላሉ። ዕድሜው የሃያዎቹን መጀመሪያ መርገጡ ቢሆንም ገጽታው እና …
Tagged with: ,
Posted in Amharic

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ
‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡

በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች
ኮሚቴው ይፈታ
ድምጻችን ይሰማ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ

‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ‪#‎NationalOppression‬

ረቡእ የካቲት 9/2008

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ይገኛል። ይህ እልህ አስጨራሽ ትግል የተለያዩ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል! እስረኞችን ማንገላታት ይቁም!

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል!

እስረኞችን ማንገላታት ይቁም!

አርብ ጥር 20/2008

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖች ታሳሪዎቻችንን አላግባብ እያንገላታ ይገኛል፡፡ በትናንትናው እለት በማረሚያ ቤቱ ከተነሳ ጸብ እና ወከባ ጋር በተያያዘ ‹‹እናንተ ናችሁ ያስበጠበጣችሁት›› በሚል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች (በዘላለም ክብረት)

የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች (በዘላለም ክብረት)

ክፍሉ ከኮሪደሩ ላይ ከተንጠለጠለ አምፖል በሚመጣ ብርሃን ፈገግ ብሏል፡፡ እኔም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ወደክፍሉ ስገባ ከክፍሉ አንደኛው ጫፍ ላይ አንድ ቀጠን ያለ ሰው ድምፁን በትንሹ ከፍ አድርጎ ቁርዓን ‹እየቀራ› ነበር፡፡በክፍሉ ሌላኛው ጫፍ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መንግስት የህዝበ ሙስሊሙን ኮሚቴዎችንና ቤተሰቦቻቸውን በቃሊቲ ማወከብ መቀጠሉ ታወቀ ።

መንግስት ኮሚቴዎቻችንና ቤተሰቦቻቸውን በቃሊቲ ማወከብ መቀጠሉ ታወቀ ።

ሬዲዮ ዳንዲ ሀቃ ጥር 11 /2008

የህዝበ ሙስሊሙን የመብትጥያቄ : ይዘው መፍትሄ ለማፈላለግ በመንቀሳቀሳቸው ብቻ በአምባገነኑ ስርአት እጅ ወድቀውና : በመንግስታዊው የካንጋሮ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብለው : ከሰባት አመት እስከ ሀያ ሁለት

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል

የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል  ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ ብሄራዊ ጭቆናውን መታገል አለበት ተብሏል።

በፍትህ እጦት ፍርድ ቤት ከ 40 ግዜ በላይ የተመላለሱት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች የደህንነቱ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ

ቢቢኤን የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ አኪራ የሄደው ሙባረክ ይመር ህክምና እንዳያገኝ ተደርጎ እንደነበር አብረውት የታሰሩት በሀዘን ገለጹ
ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት የማረሚያ ቤት ፖሊሶች መሳለቃቸውም ታውቋል
ከ2005 ጀምሮ በአህመድ ኢንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሰው እና …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን።

የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiomuslims‬ ‪#‎EBC‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ልማት እና ኣሸባሪ እያሉ ማጭበርበር እንደተነቃበት እና በዚህ ዘመን እንደማይሰራ ወያኔ ሊያውቀው ይገባል፤ ህዝብ ነቅቷል።

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ታላቅ የአጋርነት ጥሪ … ‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ

‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ ‪#‎Ethiopia‬
‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslimDiaspora‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬

==== ታላቅ የአጋርነት ጥሪ ለዲያስፖራ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን!!!ማክሰኞ ጥር 3/2008 ====

Minilik Salsawi's photo.

የወሩን ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር በትናንናው እለት ይፋ አድርገናል። መርሃ ግብሩ በቀጣይ ትግላችን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!! ድምፃችን ይሰማ

የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬

በደልን የምንሸከምከምበት ትከሻ አይኖረንም! ድምፃችን ይሰማ እሁድ ጥር 1/2008
ለአራት አመታት የዘለቀውን እና ፍትህን እና የእምነት ነጻነታችንን አንግቦ የቀጠለውን ትግላችንን በማሰብ የሚካሄደው መርሃ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና – ዳሩል አርቀም

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና

በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት አጀንዳ ሲነሳ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹መንገዶች ሁሉ ወደ መስጊዶች ያመራሉ!›› በሚል መሪ ቃል ነገ ጁመዓ ታህሳስ 22/ 2008 የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን መርሀ ግብራችንን በይፋ እንጀምራለን!!! ድምፃችን ይሰማ

‹‹መንገዶች ሁሉ ወደ መስጊዶች ያመራሉ!›› በሚል መሪ ቃል ነገ ጁመዓ ታህሳስ 22/ 2008 የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን መርሀ ግብራችንን በይፋ እንጀምራለን!!! ድምፃችን ይሰማ
‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬

ለፍትህ ስንል ለአራት አመት በጽናት የቆምንበትን ትግላችንን የምንዘክርባቸውን መርሀ ግብሮች በተጠናከረ መልኩ እንተገብራለን!የመጀመሪያ ክፍል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

4 አመታት ለእምነት ነፃነት አቡ ዳውድ ኡስማን

Abu Dawd Osman's photo.

4 አመታት ለእምነት ነፃነት =

አቡ ዳውድ ኡስማን =

በእምነታን ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለማውገዝ እና ለመከላከል አቅም በፈቀደው መልኩ በአላህ ላይ ተሰፋ አድርጎ መታገል ከተጀመረ 4 ድፍን አመታት እየተቆጠረ ይገኛል፡፡ ማንም ሙስሊም የሚያደርገው ትግል ለራሱ ሲል ብቻ ነው፡፡ በአላህ ዘንድ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ

‹‹ቃላችንን እንደጠበቅን ለ4 ዓመታት ጸንተናል፤ አልሃምዱሊላህ! መብታችንን በዘላቂነት ማስከበር እስክንችል ጸንተን እንቆያለን፤ ኢንሻአላህ!!››
‹‹እንቁዎቻችን ሆይ! አናንተን በእስር ቤት ኣስቀምጠን የምናንቀላፋ አንሆንም አንሻአላህ!››
ሰኞ ታህሳስ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! (ድምፃችን ይሰማ)

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል!
ረቡእ ታህሳስ 13/2008

አምባገነን ስርዐቶች የህዝቦችን መብት በማክበር፣ ነፃነታቸውን በመጠበቅ፣ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ፣ለችግሮቻቸው መፍትሄ በመስጠት ህዝብን ከጎናቸው ከማድረግ ይልቅ የፍርሀትን ድባብ በመፍጠር ህዝብ አንገቱን ደፍቶና ተሸማቆ በፍርሀት ታፍኖ እንዲኖር ማድረግን

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)'s photo.

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ።

በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ መቀመጫውን ያደረገው የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ መንግስት በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news