በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል!
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #JumaDemonstration #TewfiqMosque #EthioMuslimPeacefulStruggle
ሰበር ዜና!!!
በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ!
መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል!
አርብ የካቲት 18/2008
በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ!
ከጁሙዓ መልስ በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ መፈክሮች የተጻፉባቸውን ባሉኖች ተውለብልበው ወደሰማይ መለቀቃቸው ታውቋል፡፡ በባሉኖች ላይ ከተጻፉት መፈክሮች መካከል ‹‹ብሄራዊ ጭቆናን እንታገላለን!››፣ ‹‹ኮሚቴው ይፈታ!››፣ ‹‹ድራማው ይብቃ!››፣ ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› እና ‹‹ጭቆናው ይብቃ!›› የሚሉት መፈክሮች ጎልተው የወጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡
ብሄራዊ ጭቆናን አንሽከምም!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማል!
አላሁ አክበር!
