Blog Archives

በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

አቡ ዳውድ ኡስማን

ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡

በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማትና ነዋሪዎች በተከማቸ ቆሻሻ መማረራቸውን እየገለጹ ነው

የከተማው አስተዳደር ችግሩን የፈጠሩት ቆሻሻ አንሺዎች ናቸው ይላል

ከንግድና ከመኖሪያ አካባቢዎች የሚያነሳው ያጣ ቆሻሻ ዕለት ዕለት በመከማቸቱ ንግድ ሥራቸውንም ሆነ ጤናቸውን በማወኩ መማረራቸውን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው፡፡

ሥራ ከጀመረ ሦስት ወራት ማስቆጠሩን የገለጹት የሰንዳፋው ቆሻሻ ማከማቻና ማቀነባበሪ ጣቢያ፣ ለዋናው ሥራ ብቻ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ?

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? mereja.com

በሕገወጥ መንገድ 98 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰብረው የያዙ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Reporter amharic

እየተካሄደ ባለው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ቆጠራ 98 ቤቶች በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መሆናቸው በመረጋገጡ፣

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል።

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል።
የኦሮሞ ገበሬዎችን ለማፈናቀል ሲነሳ በተቃውሞ ምክንያት መግቢያ መውጫ ያጣው የሕወሓት ኣገዛዝ ፊቱን በማዞር የኣዲስ ኣበባ ነባር ነዋሪዎችን ኣፈናቅሎ በምትካቸው በሕወሓት ስር ያሉትን የኣንድ ብሄር ትግሬ ካድሬዎችና …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ!

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Yohanes Molla

ወገን በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ፥ እነሱ የስልጣን ዘመናቸውን ላጠናቀቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በ150 ሚሊዮን ብር ወጪ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እየገነቡ፥ ከ50 ዓመት በላይ፣ በሶስት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ልዩ ወሬ ያዳምጡ – የአዲስ አበባዋ ፈንዲሻ ሰፈር ታሪክ በሸገር ኤፍ ኤም (Sheger FM)

የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ለልማት በመፍረስ ላይ ወዳለችው የአዲስ አበባዋ መንደር ፈንዲሻ አምርቶ የሰፈሯን ታሪክ ያወጋናል፡፡
በትንሽ በትልቁ የመንደሯ ነዋሪዎች ስለሚጣሉና በጩኸት ስለሚንጣጡ ሰፈሯ ፈንዲሻ ተባለች የሚሉት ነዋሪዎቿ አሁን ግን ሰፈሯ በመፍረስ ላይ ስላለች ፈንዲሻ እንደ ቀድሞው ፈንዲሻ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው ይመለሳል ተባለ ::

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው ይመለሳል ተባለ::

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ሳቢያ ከቦታው የተነሳው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው እንደሚመለስ በቅርስ ጥበቃና ጥናት ባለሥልጣን ከፍተኛ የቅርስ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ዘለቀ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
እስካሁን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ይሄ ነገር ዘረኝነት ይሆን እንዴ፡) (አሌክስ አብርሃም)

ዛሬ ወደአንድ ሆስፒታል ጎራ ብየ ነበር ….(አይዞን በሰላም ነው) እና የገረመኝን ነገር አስተዋልኩ ባለቤቱን ጨምሮ አራት ዶክተሮች አሉ አራቱም ከአንድ ብሔር የወጡ ለመሆናቸው የአነጋገራቸው ቅላፄና ስማቸው ይገልፃል …. የገረመኝ ይሄ አይደለም ነርሶቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከአንድ ብሄር የወጡ መሆናቸውን

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news

ከስህተት ወደ ጥፋት የተሸጋገረው የቋንቋ ግድፈታችን! (የትነበርክ ታደለ)

ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገሪቱ ውስጥ እየታየ ያለው የቋንቋ ግድፈትና የቋንቋ አጠቃቀም ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ህጻናትን “አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ሁለቱም ወንጀል ናቸው።” ብሎ እስከ ማስተማር የደረሱ ትምህርት ቤቶችን አፈራን። ስህተት ነው ይታረም ስንል ተንጫጫን~ ችግሩ ግን ዛሬም ድረስ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News