Blog Archives

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ::

[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ]

  • ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር?
  • የምን ጉድ ነው?
  • መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡
  • እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡
  • እንዴት ክቡር ሚኒስትር?
  • ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል?
  • ኧረ አያውቅም፡፡
  • ከዚህ ባለፈ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሚኒስትሩ ዛሬም በኔትወርካቸው ጉዳይ እንደተወዛገቡ ነው:: 1 ለ 7 የጥርነፋ ስትራቴጂ

ሚኒስትሩ ዛሬም በኔትወርካቸው ጉዳይ እንደተወዛገቡ ነው:: 1 ለ 7 የጥርነፋ ስትራቴጂ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከቤት ሊወጡ ሲል ልጃቸው አኩርፎ አገኙት]
–    ምን ሆነሃል?
–    ምን እዚህ ዳዲ …
–    ፊትህን እኮ ዘፍዝፈኸዋል፡፡
–    ኢሜሉ ነዋ ዳዲ፡፡
–    ኔትወርኩ አስቸገረህ?
–    የትኛው …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ?

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? mereja.com

በሕገወጥ መንገድ 98 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰብረው የያዙ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Reporter amharic

እየተካሄደ ባለው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ቆጠራ 98 ቤቶች በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መሆናቸው በመረጋገጡ፣

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ ስርነቀል ለውጥ ካልመጣ ሓገሪቷ ጉዞዋ ከሶሪያ ተመሳሳይ ነው (ሪፖርተር ጋዜጣ)

ሁሉም ወገን ኃላፊነቱን ከተወጣ የማይፈታ ችግር የለም!

 ዓለም በበርካታ ችግሮች በተተበተበችበት በዚህ ዘመን፣ እያንዳንዱ አገርም የራሱ ድርሻ ይኖረዋል፡፡ በጦርነት የሚታመሱና በተለያዩ ነውጦች የሚናጡ አገሮች ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንፃር ሲታይ አገራችን የተረጋጋች ብትሆንም፣ ዙሪያዋን የከበቡዋት ችግሮች ግን ነገን

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የክቡር ሚኒስትሩ ከብስጩ ሚስታቸው ከዲያስፖራው ከሹፌራቸው እና ከአማካሪያቸው ጋር ተወያዩ::

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ተበሳጭተዋል

– ምን ሆነሻል?
– ምን ሆንኩ?
– ፊትሽ የጠቋቆረው::
– ለምን አይጠቁር?
– እኮ ምን ሆነሻል?
– ተያዘ::
– ያ ሱቅ?
– ክፈል ክፈል ብዬ ስንቴ ነው የነገርኩህ?
– እና ሱቁ ተያዘ?
– ሱቁማ ቢሆን የተሻለ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹የኢሕአዴግ ፀባይ እኛን መተንበይ የማንችል መሪዎች አድርጎ ነው ያስቀመጠን›› = ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ የመድረክ ፕሬዚዳንት

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የተቃውሞ ፖለቲካ ጎራውን በመምራት ላለፉት 25 ዓመታት በአገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ከፍተኛ የሆነ ሚና የተጫወቱ ፖለቲከኛ ናቸው፡፡ ከሽግግር መንግሥቱ ምሥረታ ጀምሮ የተለያዩ ኅብረቶችንና የፓርቲዎችን ስብስብ በመምራት የሚታወቁ ፖለቲከኛም ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅትም የአራት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንቱን አገደ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላዕላይ ምክር ቤት ሰኞ ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፣ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሐሪን አገደ፡፡ ቀጣዩ ጠቅላላ ጉባዔ እስከሚካሄድ ድረስም ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ እንድርያስ ኤሮ ፓርቲውን እንዲመሩ ወስኗል፡፡
‹‹ፕሬዚዳንቱ ስብሰባ እንዲጠሩንና …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ

የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ …………..

ሪፖርተር ጋዜጣ :- ሰማያዊ ፓርቲ ቀደም ብለው በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ፣ አራት አባሎቹን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡

[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት]
–    ምነው በአፋጣኝ ፈለጉኝ ክቡር ሚኒስትር?
–    አንገብጋቢ ጉዳይ መጥቶ ነው፡፡
–    የምን አንገብጋቢ ጉዳይ?
–    ትልቅ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኦፌኮ ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ ታኅሳስ 14 እና 15 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡
የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነገአ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሌላ የወንጀል ክስ ከአራት ዓመታት በላይ የእስር ቅጣት ተወስኖባቸውና የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አቶ በረከት ስምኦን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የነጠቁትን መኖሪያ ቤት እንዲመልሱ ተጠየቁ:: ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል

አቶ በረከት ስምኦን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የነጠቁትን መኖሪያ ቤት እንዲመልሱ ተጠየቁ::

-ቤቱ ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል::ለ17 አመት አቶ በረከት ስምኦንን የሚመጥን መኖሪያ ቤት አልተገኘም ማለት በሕዝብ ላይ እንደ ማሾፍ ነው::
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአፍሪካ ቀንድን ሥጋት ላይ ሊጥል ይችላል የተባለው የኤርትራ አዲሱ እንቅስቃሴ

ሙሐመድ ቦአዚዝ የተባለ የቱኒዚያ ወጣት በአደባባይ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አመፅ የዓረብ አገሮችን እንደ ሰደድ እሳት ነበር ያዳረሳቸው፡፡ ሊቢያና ግብፅ የእሳቱ ቀዳሚ ቀማሾች ይሁኑ እንጂ፣ ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ የተለያዩ የዓረብ መንግሥታት ተነቃንቀው ነበር፡፡

በወቅቱ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሰሜን አፍሪካ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አስደንጋጩ የአፍሪካ ኅብረት የደቡብ ሱዳን ግምገማ

ደቡብ ሱዳን ራሷን የቻለች ሉዓላዊ አገር ሆና ብቅ ያለችው እ.ኤ.አ. በሐምሌ 2011 ነበር፡፡ ደቡብ ሱዳናውያን ይህን ነፃነት ለመቀዳጀት እ.ኤ.አ. ከ1956 ጀምሮ ከሰሜን ሱዳናውያን ጋር ጦርነት ውስጥ ቆይተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1977 በደቡብ ምዕራብ ሱዳን ነዳጅ መገኘቱ ከተረጋገጠ በኋላ፣የእርስ በርስ ጦርነቱ ይበልጥ ተጧጡፎ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦርቶዶክስ ገቢ በቢሊዮን ቢቆጠርም የምዕመናኑ ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

 -‹‹ምዕመናንን የመጠበቅ ተልዕኮ እየተወጣን አይደለም›› አቡነ ማትያስ =========

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሰበካ ጉባዔ መደራጀት ስትጀምር ገቢዋ በመቶ ሺሕ ብር የነበረ ቢሆን፣ በአሁኑ ጊዜ ወደ ቢሊዮኖች ብር ማደጉን የገለጹት ፓትርያርኩ አቡነ ማቲያስ፣ የምዕመናኗ ቁጥር ግን እየቀነሰ መሆኑን አስታወቁ፡፡

የኦርቶዶክስ ገቢ በቢሊዮን ቢቆጠርም የምዕመናኑ ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

ፓትርያርኩ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክ ከአራት ሺሕ ዓመታት የሚያዘልለው ግኝት – (ሔኖክ ያሬድ )

ጥንታዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ‹‹የሦስት ሺሕ ዓመት›› የሚለው ጎልቶ ይሰማል፡፡ የሥልጣኔው መንደርደሪያ ከአክሱም ዘመን ሲያልፍም የይሓ እና የደአማት ሥርወ መንግሥትም ይጠቀሳሉ፡ከሦስት ሺሕ ዘመን ጋርም የንግሥተ ሳባና የልጇ ቀዳማዊ ምኒልክ ታሪክ ይነሳል፡፡ በምሥራቅ ትግራይ የቀድሞው ዓጋመ አውራጃ ዋና ከተማ ዓዲግራት በሰሜን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news, History