ዓድዋ ሲታሰብ – ተጻፈ በ ሔኖክ ያሬድ
ምስል መግለጫ፡- – ከላይ የዓድዋው የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት በሠዓሊው ምናብ
– ከመሃል በግራ ዳግማዊ ምኒልክ የኢጣሊያውን መሪ ክሪስፒን ሲጎሽሙትና ሲጥሉት በ‹‹ለ ፐቲት ጆርናል›› የታተመ የካርቱን ሥዕል፣ አዝማሪ
ፃዲቄ እየሸለለችና እየፎከረች ስታዋጋ በሠዓሊው ምናብ
…
ዓድዋ ሲታሰብ – ተጻፈ በ ሔኖክ ያሬድ
ምስል መግለጫ፡- – ከላይ የዓድዋው የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት በሠዓሊው ምናብ
– ከመሃል በግራ ዳግማዊ ምኒልክ የኢጣሊያውን መሪ ክሪስፒን ሲጎሽሙትና ሲጥሉት በ‹‹ለ ፐቲት ጆርናል›› የታተመ የካርቱን ሥዕል፣ አዝማሪ
ፃዲቄ እየሸለለችና እየፎከረች ስታዋጋ በሠዓሊው ምናብ
…
ጥንታዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ‹‹የሦስት ሺሕ ዓመት›› የሚለው ጎልቶ ይሰማል፡፡ የሥልጣኔው መንደርደሪያ ከአክሱም ዘመን ሲያልፍም የይሓ እና የደአማት ሥርወ መንግሥትም ይጠቀሳሉ፡ከሦስት ሺሕ ዘመን ጋርም የንግሥተ ሳባና የልጇ ቀዳማዊ ምኒልክ ታሪክ ይነሳል፡፡ በምሥራቅ ትግራይ የቀድሞው ዓጋመ አውራጃ ዋና ከተማ ዓዲግራት በሰሜን
…