በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia
ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …

ዓድዋ ሲታሰብ – ተጻፈ በ ሔኖክ ያሬድ
ምስል መግለጫ፡- – ከላይ የዓድዋው የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት በሠዓሊው ምናብ
– ከመሃል በግራ ዳግማዊ ምኒልክ የኢጣሊያውን መሪ ክሪስፒን ሲጎሽሙትና ሲጥሉት በ‹‹ለ ፐቲት ጆርናል›› የታተመ የካርቱን ሥዕል፣ አዝማሪ
ፃዲቄ እየሸለለችና እየፎከረች ስታዋጋ በሠዓሊው ምናብ
…
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። #Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi #EPRDF #OPDO
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት
…
የሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን 11 ሰዎች የያዙ ሲሆን አብዛኛዎቹ ሶሪያውያን መሆናቸውን ተናግረዋል::44 ሰዎችን ለሞት የዳረገው የቤይሩቱ ፍንዳታ ኢላማ ያደረገው ሆስፒታል መሆኑ ታውቋል::የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃገር ቢያድግ ከተሞች ቢስፋፉ ማንም የሚጠላ የለም::በልማት ስም የሚደረጉ ድምጽ አልባ ሽብሮች ግን ለዜጎች ሕልውና አደጋ ስለሆኑ ሊተኮርባቸው ይገባል::መሬት ከመንግስት ባለቤትነት ይልቅ ወደ ግል ይዞታ ቢዞር ለዜጎች የመኖር ሕልውና ጥሩ ነው ከሚሉት ወገን ስሆን መንግስት …