የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: #Ethiopia #Oromoprotests #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገርና ሕዝብ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል የፖለቲካ ጥቅም እና የበላይነትን ለማስቀደም መፍጨርጨር የሕዝብን ትግል ለፖለቲካ ፍጆታ
…