በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ
ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ከ80 በላይ ዜጎች መሞታቸውን ኦፌኮ የገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ጉዳዩ በጥንቃቄ እየተጣራ መሆኑን ጠቁሞ ሪፖርቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት …

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ እየተባባሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡
የአገር ውስጥና የውጭ የመገናኛ ብዙኃን አባላት፣ የተለያዩ ኤምባሲ ተወካዮችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት
…