Blog Archives

ተቃውሞ ና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምእራብ ሸዋ ጀልዱ እና ጊንጪ ተቃውሞና የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችና የሚኒባስ የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በጀልዱ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።

Minilik Salsawi's photo.

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!!

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬

አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬

በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በቅርቡ የፀደቀውን መመርያ በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡

ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?
‪#‎Oromo‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Ethiopia‬
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” የኦፌኮ አመራር አባላት

“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል።

“ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ ዘግቧል፡፡

ኢንተርኔትን በመጠቀም የጽሁፍና የድምጽ መልእክቶች የምናስተላልፍባቸው አፕሊኬሽኖችን ጨምሮ ፌስ ቡክና ትዊተር በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች በመጥስ ዘግቧል፡፡

የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በስልካቸው የጫኗቸውን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም አገልግሎቶቹን ማግኘት አለመቻላቸውን በመጥቀስ የቴሌ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑ ተሰማ::

#Ethiopia #MinilikSalsawi : –  በአሁኑ ወቅት ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑን የገለፀው ውስጥ አዋቂ ምንጫችን ከ2800 በላይ ሰዎች እንደምገኙ ስገልፅ ከወደ ሀረር የመጡ የ7 ልጆች እናት እንደምገኙበትም አስታውቀዋል።
ይህንን የህዝብ አፈና በበላይነት የሚያስፈፅሙት የኦሮሚያ አስተዳደርና …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል።

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Sululta‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣዲስ ኣበባ መግቢያ በሆነው የሱልልታ ከተማ እና በጅማ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች የተቃውሞ ድምጾች መሰማታቸው ታወቀ፥የወያኔው ኣገዛዝ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው::

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለደህንነት ተቋም ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ ከፈነዳ በኋላ ባሉት ጊዜያት በመላው …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎OMN‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቦር ሃረርጌ እና አርሲ ተቃውሞዎች ዳግም መቀስቀሳቸው የተሰማ ሲሆን በአርሲ እና በኢሊባቦር የተማሪዎች ተቃውሞ መቀጠሉ ሲታወቅ በምእራብ ሃረርጌ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለጋል የተባለው የኦሮሚኛ ዘፋኝ አርቲስት ቀመር የሱፍ በጋዜጣ ተጠራ::

ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለጋል የተባለው የኦሮሚኛ ዘፋኝ አርቲስት ቀመር የሱፍ በጋዜጣ ተጠራ::

በኦሮሚኛ ዘፈኑ የሚታወቀው አርቲስት ቀመር የሱፍ ላይ የወያኔ የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለግበታል ብሎ ክስ እንደመሰረተበትና በአድራሻው ሊገኝ ስላልቻለ በጋዜጣ እንዲጠራለት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው።

ለኦሮሞ ህዝብ ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለም!!

ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው።
ኦሮሚያ ውስጥ 18 ዞኖቹ አሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከ18ቱ ዞኖች የመማር ማስተማር ሂደት ያልተቋረጠው በ4 ዞኖች ብቻ ነው። ትምህርት ሙሉ በሙሉ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

ቃሊቲ ማጎሪያ ካምፕ ውስጥ የኦሮሞ ወገኖቻችን ስቃይ ቀጥሏል::(ስም ዝርዝራቸውን ይመልከቱ)

በአሁኑ ወቅት ከቃሊቲ የማጎሪያ ካምፕ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በኦሮሞ ልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ ስቃይ እየደረሰ ሲሆን ስም ዝርዝራቸውን እና የተፈረደባቸው ጊዜ እንደሚከተለው ነው::ቀሪ መረጃዎች እና ስሞች ያሏቹህ ከታች አስፍሩበት::

1. Masfiin Ittaanaa Fufaa……………………………….Umrii guutuu
2. Charinnet Yamanee………………………………… Umrii guutuu…

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ::

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ::

የወያኔ አገዛዝ ትላንትና ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አሜሪካ ለመብረር በዝግጅት ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ከሃገር እንዳይወጡ ማገዱን የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል::

አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው::

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ስልጣኑን እና ጠበንጃን መከታ በማድረግ ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ አከባቢዎች ገበሬዎችን በማፈናቀል እጅግ በርካታ ዜጎችን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ (VOA)

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

በወለጋ ነቀምቴ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬም ተቃውሞዋቸውን ቀጥለዋል።

በወለጋ ነቀምቴ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬም ተቃውሞዋቸውን ቀጥለዋል።(Photos)

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡

– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል
– ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል

አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል።

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል።
እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጉዳያቸው የሚታየው በዝግ ችሎት ቢሆንም ግቢ ውስጥ ግን በርካታ ሰዎች ተገኝተው ነበር። እንደተለመደው ለተጨማሪ 28 ቀን ተቀጥረዋል። ለሚያዚያ 7, …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic