Blog Archives

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው

  • ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው::

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ስልጣኑን እና ጠበንጃን መከታ በማድረግ ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ አከባቢዎች ገበሬዎችን በማፈናቀል እጅግ በርካታ ዜጎችን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች

“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች

“ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” - ተቃዋሚዎችAddis Admass :- ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ)

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::

በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

በምስራቅ ሃረርጌ በደኖ እንዲሁም ሂርና (ለከብት ገበያ የተሳባሰበ ሕዝብ ግብር አንከፍልም በማለት)ሕዝቡ አደባባይ በመውጣት ብሶቱን ያሰማ ሲሆን የአዲስ አበባን ማስተር ፕላንንም ተቃውሟል::የወያኔ ወታደሮች አሁንም ጭፍጨፋውን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ ተከትሎ ብዙሺህዎች በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ለእስር መዳረጋቸው አይዘነጋም ። በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎች የሚገኙበት ሁኔታ አለመታወቁና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ባለመደረጋቸው ቤተሰቦች ጭንቀት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ዛሬ ከከሰአት በኋላ ጀምሮ በአዲስ አበባ የደህንነት ቢሮ ውስጥ የሕወሓት ማፊያዎች ተሰብስበዋል::ስብሰባው ያተኮረው ባለፉት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ ማስተር ፕላኑ እና ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ያቀደውን መሬቱ እንዳይሰጥ ለመቃወም በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ::

ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው የሚታወስ ሲሆን እሁድ ታህሳስ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ )

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ )

ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ ዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል።ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው …
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን እንደቀጠለ ነው::በዲሾች ላይ የተጀመረው ነቀላ/ጦርነት ቀጥሏል::ጃኪ ጎሴ የወያኔን ስራ በመቃወም በ2 ሃገራት የሚያካሂደውን ኮንሰርት ሰረዘው:

የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን እንደቀጠለ ነው::በዲሾች ላይ የተጀመረው ነቀላ/ጦርነት ቀጥሏል::ጃኪ ጎሴ የወያኔን ስራ በመቃወም በ2 ሃገራት የሚያካሂደውን ኮንሰርት ሰረዘው::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ከአዲስ አበባ 60 ኪሎሜትር ላይ በምትገኘው ጫንጮ ከተማ ሕዝቦ አደባባይ በመውጣት ወያኔን ሲያስጨንቀው ታይቷል::በተለያየ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ እኔ ካሌለው የሃገር አንድነት ይፈርሳል የሚል አጉል የማይሆን ዲስኩር እያሰማ ይገኛል:: የትኛውን አንድነት ነው ወያኔ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሞ ጀግኖች ተቃውሞ በየከተሞች እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ቀጥሎ ሱሉልታ ላይ የባህርዳር መንገድ ተዘግቷል::

የኦሮሞ ጀግኖች ተቃውሞ በየከተሞች እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ቀጥሎ ሱሉልታ ላይ መንገድ ተዘግቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞ እና የሕዝብ ብሶት የወለዳቸው በራሱ በሕዝቡ መሪነት የሚካሄዱ ተቃውሞዎች ቀጥለዋል::በዛሬው እለት

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ባለፉት ሳምንታት ሞቅ ቀዝቀዝ ሲል የነበረ የወያኔ አገዛዝ እና የሕዝቡ ግጭት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል::

የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – የሕወሓቶች ምስጢራዊ ያሉት የተወጠሩበት ስብሰባ መጠናቀቁን ተከትሎ በወረደ ትእዛዝ መሰረት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::

ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ መስመር የሚወስደው መንገድ ቡራዩ ላይ በሕዝብ እንደተዘጋ ነው::

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በዛሬው እለት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወመው የቡራዩ ከተማ ጠዋት የጀመረው የሕዝብ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል::የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ሕዝቡ ላይ እየተኮሱ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል::

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተቃውሞና የወለዳቸው የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ጥያቄ ድምጾች መሰማታቸው ቀጥለዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬

የወያኔ አገዛዝ የፌዴራል ፖሊሶች ኮማንድ ፖስት ለጥፋት በሁለት አቅጣጫ በምእራብ ሸዋ እና ደቡብ ምእራብ ሸዋ መሰማራታቸው ከዚህ ምስል ታይቷል::

Minilik

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ

• ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም” – ዶ/ር ነጋሶ፤ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስ

“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም”አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ከተሞች ድንበር …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሸዋ ወለጋ ባሌ ሃረርጌ ክፍለሃገራት የህዝቡ ጥያቄ ወደ ሕዝባዊ አመጽ እየተለወጠ ስለሆነ ለአብዮቱ እያንዳንዳችን በተጠንቀቅ ዝግጁ እንሁን::

የህዝቡ ጥያቄ ወደ ሕዝባዊ አመጽ እየተለወጠ ስለሆነ ለአብዮቱ እያንዳንዳችን በተጠንቀቅ ዝግጁ እንሁን::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianuprising‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕዝቡ ጥያቄውን አደባባይ ይዞ መውጣቱን ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን የሚቃወመው ሕዝብ በየአከባቢው ከተማሪው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::

በሸዋ በባሌ በሃረርጌ እና በወለጋ ክፍለሃገራት ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል::

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከፎቶግራፎቹ እንደምንመለከተው የአዲስ አበባን ማስተር

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባን የማስፋት ኢትዮጵያን የማጥበብ አላማው ጥቅሙ ለሕወሕቶች ብቻ ነው:: (እንዴት?) (ምንሊክ ሳልሳዊ)

አዲስ አበባን የማስፋት ኢትዮጵያን የማጥበብ አላማው ጥቅሙ ለሕወሕቶች ብቻ ነው:: (እንዴት?)
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Ethiosudanborder‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት አገዛዙን በእጁ ካደረገ ጀምሮ ለሃገርም ይሁን ለሕዝብ የፈየደው ምንም ነገር የለም::በልማት ስም እየሰራን ነው በሚል

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአዲስ አባባ ዩንቨርስቲ ተቃውሞ ፈንድቷል::

ለብሄር ብሄረሰቦች ቀን ወያኔ የሰበሰባቸው ተማሪዎች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እና የወያኔን ግድያ በመቃወም ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል::

 …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! – ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

Minilik Salsawi's photo.

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል !
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎SemayawiParty‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ @SemayawiParty
ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በመላው ሃገሪቷ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

Minilik Salsawi's photo.

የቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፌደራል ፖሊሶች የተከበቡ ሲሆን ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::በሃሮማያ ዩንቨርስቲ በር ላይ አንድ ወጣት ተማሪ ተገሏል::የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል::ይህን ተከቶ ከሆርሶ ወታደራዊ ካምፕ በርካታ ወታደሮችን የጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ወደ እውነተኛው ፌደራሊዝም እንመለስ” የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በፅ/ቤታቸው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል፡፡
“ወደ እውነተኛው ፌደራሊዝም እንመለስ”
መንግሥት ማስተርፕላኑ ከተሞችን በመሰረተ ልማት በማስተሳሰር እድገትን ለማምጣት …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news