ፍካሬ ዜና ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 10, 2016 Weekly Summary)
# አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ # ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ # የረሃቡን አደጋ ለመቋቋም ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ርዳታ …
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 06, 2016)
# ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፤ ግድያውና የጅምላ እስሩም ቀጥሏል
# የተመድ በኢትዮጵያ በገባው ድርቅና ረሃብ ምክንያት የተረጅው ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታወቀ
# በስልጤ …
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 26, 2015)
# የወያኔ ካድሬዎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰበሰቡ
# በአፋር ክልል የሰፈራ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው ተባለ
# በወሰን አካባቢ በርካታ ሱዳናውያን ተገድለዋል በማለት አንድ …
Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015)
– የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ
– የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ …
የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ )
ለኢትዮጵያ ተማሪዎችና ሁሉም ወጣቶች ሀገራዊ ጥሪ …..
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ሬዲዮ: በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሀገራችን አሳሳቢ ሁኔታ በማጤን ለወሳኝ የህብረሰብ ክፍሎች ሁሉ የትግል ጥሪን ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ በቅድሚያ ለለውጥ አምጪዎችና የሰፊው ህዝብ ወገኖች ለሆናችሁት ወጣቶች የትግል ጥሪ …
– ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት አመጽ ወደተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማራ የታዘዘ መሆኑ ታወቀ፤ አመጹ አሁንም ተፋፍሞ ተቀጣጥሏል
– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጤና ተቋም በድርቁ ምክንያት በበሽታ የሚሰቃዩትን ህጻናትና ድካሞች ለመታደግ ወደ ኢትዮጵያ የህክምና ቡድን የላከ መሆኑን አስታወቀ
-በናይጄሪያ ሰሜን …
– በተለያዩ ከተሞች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚያደርጉት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀጥሏል
– በጎንደር ውጥረቱ ተባብሷል
– በካይሮ በአንድ ሬስቶራንት ውስጥ በደረሰ ቃጠሎ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጡ
– የጣሊያን ጠረፍ ጠባቂዎች ስደተኞችን አዳኑ
– በሶማሊያ አንዲት ጋዜጠኛ በፈንጅ ተገደለች =
– የካጋሜን ለሶስተኛ …
– በርካታ የጫንጮ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ባልታወቀ በሽታ ታመሙ
– የጎንደር እስር ቤት ቃጠሎ በተነሳበት ወቅት በወያኔ ፖሊስ የተገደሉት ከሰላሳ በላይ ናቸው ተባለ
– በዩናይትድ ስትቴስ ሶስት ሰዎች አስራ አራት ሰዎችን ገድለው አስራ ሰባት ሰዎች አቆሰሉ
– የሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን …
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (December 01, 2015 News)
– የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ
– የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እየተካሄደ ያለው …
– በአምቦ አመጹ አልበረደም፤ የወያኔ አድማ በታኝ ፖሊስ በውድቅት ሌሊት አምቦ ገባ፤
– በማዕከላዊ ምርመራ በየቀኑ በምርመራ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተባለ፤
– ሁለተኛ የአባይ ግድብ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ግብጽ በይፋ ወያኔን ትጠይቃለች ተባለ፤
– የሮማው ጳጳስ፣ ኬኒያውያን …
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 15 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 25, 2015 News)
በድርቁ ምክንያት ከአሩሲ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቅ፤ በምስራቅና በምዕራብ ሀርርጌ በአንድ ወር ውስጥ የተረጅው ቁጥር በግማሽ ይጨምራል ተባለ
የሳኡዲ ቱጃሮች ንብረታችን በወያኔ …
…
– በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው
– የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ
– አልሸባብ በወያኔ ላይ ጥቃት አደርስኩ ይላል
– የወደቀውን የሩሲያ አውሮፕላን አስመልክቶ እንግሊዝና አሜሪካ የሰጡትን መግለጫ የሩሲያ ባለስልጣኖች አጣጣሉት
– የደቡብ ሱዳን ተጻራራሪ ኃይሎች …
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015)
# የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
# የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ
# በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው
# መዘዘኛው …
ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::…
የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤…….
የአቃቂ ቃሊቲ ሕዝብና ምዕመናን የታቦት ማደሪያ ቦታው ይከበርልኝ እያለ ነው።…….
የአይሲስ አሸባሪዎች በፓሪስ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዝሯቸው ጥቃቶች …
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 06, 2015 News)
– የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል
– ውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የገንዘብ ፈሰስ …
የኑሮ ውድነት ግሽበቱ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡
ጂሀዳውያን ናችሁ የተባሉ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡
ከምዕተ ዓመቱ ግቦች ብዙዎቹ በስራ ላይ አልዋሉም ተባለ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=XDeNxYzJYpw]…
ወያኔ ዘር ላይ የተመሰረተ የግዳጅ መዋጮ ሊጀምር ነው :: ስልጤ ውስጥ ፖሊስና ተማሪዎች ተጋጩ ተማሪዎች ተጎዱ
በታንዛኒያ የገዥው ፓርቲ ተወካይ ምርጫውን አሸነፉ
የናይጄሪያ ወታደራዊ ተቋም የሚፈለጉ የቦኮ ሃራም አባላትን ፎቶግራፎች አሰራጨ
የደቡብ ሱዳን አማጽያን የያዟቸውን የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት …
የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ
ፍሪደም ሀውስ (Freedom House) አመታዊ ዘገባውን አወጣ
የአምስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተላለፈ
የአቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት በድጋሚ መመረጣቸው ተነገረ
የናይጄሪያ መንግስት ቦኮሃራም ይዟቸው የነበሩ ዜጎችን አስለቀቀ
በመካከለኛው አፍሪካ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በፈጠሩት ግጭት …
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ጥቅምት 14 ቀን 2008 ዓ.ም (October 25, 2015) (ልዩ ልዩ አጫጭር ዜናዎች )
— የዝናብና የጎርፍ አደጋ ስጋት
— የሙስሊም ዜጎች ቅሬታ ጨምሯል
— የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ
— የአፍሪካ ተጠባባቂ ጦር ኃይል …
የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ እየተስፋፋ ነው፣ ወያኔ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ነው
=== የአውሮፓ ኅብረት ሻዕቢያን ስደተኞችን እንዲያስቆም የገንዘብ ርዳታ ሰጠው
=== በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች ያሉ ፖሊሶች ተወዛገቡ
=== የአውሮፓው ኅበረት ለሱማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል 165 ሚሊዮን ዶላር ሰጠ
=== …
– ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው
– የወያኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተብየው በፖለቲካ መሪዎች ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
– የሱማሊያ የጦር ጉዳተኞች ኬኒያ መሆናቸው ተገለጸ
– የግብፅ የወያኔና የሱዳን የአባይ ግድብ ድርድር ሊቀጥል ነው
– በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ …
በቲፒ የታገቱ ፖሊሶችን ለማስለቀቅ የኃይል እርምጃ ይወሰዳል ተባለ :: =========
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ የወያኔ የብድር መጠን አሳሳቢ ነው አሉ :: ========
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዝበራው ጦፏል :: =============
and more Others information
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=___4F1lmtAY]…