Blog Archives

ሀገር በታኙን ቫይረስ ለማምከን / ቢንያም ሙልጌታ ( ከኖርዌይ )

ሀገር በታኙን ቫይረስ ለማምከን / ቢንያም ሙልጌታ ( ከኖርዌይ )

ሀገር በታኙን ቫይረስ ለማምከን

ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ ናት፡፡ይህም በዜጎችዋ አንደበት ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እውቅና በመስጠት የሚናገሩት ነው። ጥንታዊና ታሪካዊነቷ ለጉብኚዎቿ አይን መስህብ የሚሆኑ ዘመናትን ያለፉት ቅርሳ ቅርሶች ብቻ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከዝንጀሮ ቆንጆ ቢመረጥ፥ወያኔ አስቀያሚ ነው ቢንያም ግዛው

Biniam gizaw
ሽቅብ ቁልቁል፣ተራራ እና ሸለቆ፣ሽርክት እና ለስላሳ ከፍ የማለት እና የማዘቅዝቅ፣ በሆነው ረዥም የአመታት ጉዞ በሀዘን ግዜ፣ በደስታ ግዜ፣በመዝራት እና በማጨድ ወቅት፣ እንዲሁም በድህነት ወይም በሀብት ዘመን ፣ ኑሮ የሌሊት ሲሆን የመከራ አሊያም የቀን ሲሆን የድሎት … በሁሉም አይነት አቅጣጫ የህይወት …

Tagged with: ,
Posted in Amharic