Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ
…
በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።
…
የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት!
#Ethiopia #EPRDF #TPLF #ANDM #OPDO #MinilikSalsawi #Freedom #Change
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የኦሕዴድ ይሁን የብአዴን አባላት በባርነት ውስጥ
…
መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል::የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በኦሮሚያ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር ለማጥራት ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትን የክልሉን የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘለዓለም ጀማነህን እስከ …
የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ::
የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ኦነግ እና ለውጥ ፈላጊው ሃይል የኦሕዴድን መዋቅር ተጠቅሞ በኢሕኣዴግ ላይ ሕዝቡን አሳምጿል ድርጅታችንን ገበናውን አጋልጣችሁ ሰጣችኋል ወዘተ በሚሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኦሮሚያ ጉዳይ ዙሪያ የኦሕዴድ …
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ፖሊት ቢሮ፣ ከወራት ወዲህ በኦሮሚያ ክልል ከተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ ሁለት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ከሥልጣናቸው እንዲነሱ ወሰነ፡፡
…
በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ::
#Ethiopia #Oromoprotests #EPRDF #OPDO #MinilikSalsawi #TPLF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔን ትንፋሽ በጣረ ሞት የሸበበው የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል::በተለያዩ ወረዳዎች የቀጠለው
…
የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ::
#Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #EPRDF #MinilikSalsawi #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው እለት በተለይ ከኦሕዴድ ምንጮች እንዲሁም በተለያዩ ድህረገጾች እና የማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨውን የኦሕዴድ ከፍተኛ …
አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው።
#Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #TPLF #EPRDF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት ባለስልጣን የሆኑት ኣይቶ ኣባይ ጸሃዬ የኦሮሚያን
…
ግርማ ካሳ = ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ – ግርማ ካሳ
ከኢትዮጵያ በቅርብ ከመጣ ከአንድ ወዳጄ ጋር አወራን። ከጥቂት ወራት በፊት ብአዴን በባህር ዳር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተገኘ ። በስብሰባው ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደነበረ ነገረኝ። ከዚህ ወዳጄ ባገኙሁት መረጃ፣ በተለይም …
ማስተር ፕላኑ ይቁም ከተባለ፤የታሰሩት ይፈቱ፣ገዳዮችም ለፍርድ ይቅረቡ! (ይድነቃቸው ከበደ)
“….የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ንጹሃና ዜጎች በመንግሥት ታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን አስመልክቶ፣ መጽናናትን ለቤተሰቦቻቸው ከመመኘት ባለፈ ምንም አይነት ውሳኔ አለማሳለፉ ፣በእርግጥም ውሳኔው የኦህዴድ እንዳልነበረ የሚያሳብቅ ነው፡፡”
“የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ …
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች
Addis Admass :- ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ …
የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ …
Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015)
– የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ
– የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ …
የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባሌ ክፍለሃገር ተነስተው አዳዲስ ተዋጊ አባላትን ለመመልመል ወደ ሃረርጌ ጋላሙለታ ዘልቀዋል የተባሉትን የኦነግ አባላት በደረሰው መረጃ መሰረት አድኖ ለመያዝ አሊያም የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ በሚል …