ማስተር ፕላኑ ይቁም ከተባለ፤የታሰሩት ይፈቱ፣ገዳዮችም ለፍርድ ይቅረቡ! (ይድነቃቸው ከበደ)
“….የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ንጹሃና ዜጎች በመንግሥት ታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን አስመልክቶ፣ መጽናናትን ለቤተሰቦቻቸው ከመመኘት ባለፈ ምንም አይነት ውሳኔ አለማሳለፉ ፣በእርግጥም ውሳኔው የኦህዴድ እንዳልነበረ የሚያሳብቅ ነው፡፡”
“የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ …

የሰማያዊ ፓርቲ ምስረታ ! = ይድነቃቸው ከበደ
ሰማያዊ ፓርቲ ታሕሳስ 22 ቀን 2004 ዓ.ም በይፍ የተመሰረተበት ቀን ነው፡፡የፓርቲያችን የ4 ዓመት ጉዞ እና በሂደት ያጋጣሙ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ፣ለፓርቲያችን የወደፊት እንቅስቃሴ በጎ አሰተዋጾ እንደሚኖረው እምነቴ ከፍ ያለ ነው፡፡ ፓርቲችን ከተመሰረት 4 …
ለዲሞክራሲ ብርታትና ለእውነተኛ ውክልና ማመላከቻ ነፃ እና ቀጥተኛ ምርጫ ዓይነተኛ ሚና አለው፡፡ይህ ሲሆን በህዝብ ለህዝብ የተመረጡ ተገቢውን ውክልና ያገኙ፣ የህዝብ ተወካዮችን ማገኘት እና “የተወካዮች ምክር ቤት” አለ ለማለት ከዋና መመዘኛዎች ወስጥ ማመላከቻ አድርጎ ማቅረብ ይቻላል፡፡
ይሁን እንጂ በዲሞክራሲ አፈና እንዲሁም …