የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ በወሰደው አምስት የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች የማሰናበትና የማገድ ውሳኔን በተመለከተ፣ የፓርቲው የኦዲትና የኢንስፔክሽን ኮሚቴ የመጨረሻውን ውሳኔ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሚሰጥ፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ