Blog Archives

ከትንሽ ጋር እንደመታገል ምን የሚያደክም ነገር አለ?!! ወረታው ዋሴ

ከትንሽ ጋር እንደመታገል ምን የሚያደክም ነገር አለ?!!
ለኢትዮጵያውያን አብሮ መስራትና ሥርዓት መስርቶ መሄድ ከጊዜ
ወደጊዜ ምን ያህል ከባድ እየሆነ እንደመጣ ለመረዳት ያለፉት አርባና
ሃምሳ አመታትን ታሪካችንን ምስክር ነው፡፡ አለመተማመንና አምባጓሮ
ሳይፈጥርበት ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ተቋም ለመፍጠር ምን ያህል
እየተቸገርን እንደሆነ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news